Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Baba Baba

👤 Aster Aweke 🎼 Checheho ⏱️ 5:49
🎵 1958 characters
⏱️ 5:49 duration
🆔 ID: 12896996

📜 Lyrics

እያነጋገርኩህ እያየሁህ ባይኔ
ያለህ አይመስለኝም አልጠግብህም እኔ
ነገ ሚሆነውን አላቀውምና ዛሬ ድረስኝልኝ
ናፍቂያለሁ ናና
ናና

እትት በረደኝ ድረስልኝ ዋሴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ
የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል
የኔውስ የኔውስ
ደግሞ ያገረሻል ደግሞ ያገረሻል

አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን

አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን

እስቲ ተመልከቱት ያንን ጥይም ሎጋ
አንጀቴን ሲበላ በተሰጠው ፀጋ
ያንቺ ነኝ ያልከኝ ለት በጣም ተደስቼ
አልነቃም ለሳምንት ከጎንህ ተኝቼ

እትት በረደኝ ድረሰልኝ ዋሴ
ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ
ከእግር እስከ ራሴ
የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል
የኔውስ የኔውስ
ደግሞ ያገረሻል

አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን

አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን

አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
ልሁን

ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ

⏱️ Synced Lyrics

[00:13.26] እያነጋገርኩህ እያየሁህ ባይኔ
[00:18.30] ያለህ አይመስለኝም አልጠግብህም እኔ
[00:24.39] ነገ ሚሆነውን አላቀውምና ዛሬ ድረስኝልኝ
[00:32.64] ናፍቂያለሁ ናና
[00:35.06] ናና
[00:46.70] እትት በረደኝ ድረስልኝ ዋሴ
[00:58.48] ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ
[01:09.88] የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል
[01:21.11] የኔውስ የኔውስ
[01:27.17] ደግሞ ያገረሻል ደግሞ ያገረሻል
[02:02.60] አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
[02:05.06] ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
[02:07.94] ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
[02:10.65] እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
[02:13.97] ልሁን
[02:21.08] አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
[02:22.44] ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
[02:25.07] ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
[02:28.07] እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
[02:31.38] ልሁን
[02:49.64] እስቲ ተመልከቱት ያንን ጥይም ሎጋ
[02:55.13] አንጀቴን ሲበላ በተሰጠው ፀጋ
[03:00.58] ያንቺ ነኝ ያልከኝ ለት በጣም ተደስቼ
[03:06.27] አልነቃም ለሳምንት ከጎንህ ተኝቼ
[03:23.33] እትት በረደኝ ድረሰልኝ ዋሴ
[03:35.27] ፍቅርህን አልብሰኝ ከእግር እስከ ራሴ
[03:46.32] ከእግር እስከ ራሴ
[03:52.67] የሰው ሁሉ መውደድ ብሎ ብሎ ያልቃል
[04:04.21] የኔውስ የኔውስ
[04:10.27] ደግሞ ያገረሻል
[04:39.44] አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
[04:41.77] ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
[04:44.37] ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
[04:47.32] እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
[04:50.70] ልሁን
[04:56.33] አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
[04:58.72] ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
[05:01.88] ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
[05:04.73] እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
[05:07.84] ልሁን
[05:13.54] አረ ባባ ባባ የኔ ሰውነት
[05:16.14] ብቻዬን ተኝቼ ሲበርደኝ ለሊት
[05:19.20] ያለመውደድ ስራ የማላቀውን
[05:21.99] እንደምን ካላንተ ብቻዬን ልሁን
[05:24.89] ልሁን
[05:32.26] ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ ባባ
[05:44.17]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings