Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Hager

👤 Lij Michael • 🎼 Atgebam Alugn • ⏱️ 3:31
🎵 2963 characters
⏱️ 3:31 duration
🆔 ID: 13049651

📜 Lyrics

የጀግና ልጅ
የዛ ኩሩ
የጎበዝ ልጅ

ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ

ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እማማ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ

የጀግና ልጅ የዛ ኩሩ
ዓይን አለው ወይ ምንሽሩ
እንደ ፀሀይ እንደ ቀትር
እኩል በእኩል የሚመትር
ለወደደው ከመደቡ
ለጠላው ሰው ከወገቡ
ወንድነቱን ማን አየበት
ዝናሩ ነው የዞረበት

ቴዎድሮስ ለአንድነቷ በሞቱ ሲፀነስ
አንገቱን ሰጥቶ ነው ያጸናት ዩሃንስ
ካሳ አንድ ለእናቱ አትበሉኝ አልወድም
ከገብርዬው በላይ ከየት ይመጣል ወንድም
አያስቡሽ እንጂ በክፉ አንቺን ብቻ
ሺህ ገበየሁ ቢሞት አለ በሉ ባልቻ
ፈትሉ በወርቅ ሽመና በልክ
ሀገሬ አጠብም ተሰፍታ በልክ
ሀገር ሀገር ሀገር

ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ

ጥራ አባ ጅፋር የወንዶቹን ቁና
ለጠላቱ ይሳቅ ለወደደው ቡና
እኔ የሀበሻ ልጅ የዛ ንጉስ ጦና
ጀግናን ማወዳደስ ይቀረናል ገና
በገበየው ባርኮት ሊቁ ሀብተጊዮርጊስ
ኸረ እንዴት አማረ የአድዋ ላይ ድግስ
ገበየሁን ጥሩት በሉት አባጎራው
በፈረሱ ሲሄድ ሽለላ ፉከራው
ቆየኝ አንዴ እዛ ጋር ስማ

የራስ ሚካኤል እጅ የነ ራስ መንገሻ
ለጠላት አያጣም ጥጋብ ማስታገሻ
አላሚ ሰው ሲገኝ እንደ አበበ አረጋይ
በመሬት ያስኬዳል በራሪን እንደ ድንጋይ
ሊቀመኳስ ነው ወይ አባተጓ ያለው
መድፉን ከአፈሩ ምን የቀላቀለው
እንደ ራስ ተፈሪ ስም አጣ ምላሴ
መቀባት እንዲህ ነው ሀይልን ከስላሴ
በላይ በላይ ብዬ ሳስበው እጅጉን
ፎክር ይላል ልቤ አንስተህ በእልጅጉን
የዞማን በረሃ ዝናቡ ሲፈራው
ደሙን አይደል እንዴ ያጠጣው ሽፈራው

ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እማማ ሀገሬ
ሀገር ሀገር ሀገር
ኧረ እናት ሀገሬ
ኧረ እናት ሀገሬ
ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
ኧረ እማማ ሀገሬ
ኧረ እናት ሀገሬ

⏱️ Synced Lyrics

[00:02.20] የጀግና ልጅ
[00:04.98] የዛ ኩሩ
[00:09.65] የጎበዝ ልጅ
[00:12.99]
[00:20.29] ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
[00:22.63] ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
[00:25.28] ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
[00:27.61] ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
[00:30.26] ሀገር ሀገር ሀገር
[00:32.35] ኧረ እናት ሀገሬ
[00:34.66] ሀገር ሀገር ሀገር
[00:37.32] ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
[00:39.35] ሀገር ሀገር ሀገር
[00:42.33] ኧረ እማማ ሀገሬ
[00:44.62] ሀገር ሀገር ሀገር
[00:47.34] ኧረ እናት ሀገሬ
[00:50.00] የጀግና ልጅ የዛ ኩሩ
[00:51.70] ዓይን አለው ወይ ምንሽሩ
[00:54.01] እንደ ፀሀይ እንደ ቀትር
[00:55.82] እኩል በእኩል የሚመትር
[00:56.83] ለወደደው ከመደቡ
[00:57.99] ለጠላው ሰው ከወገቡ
[00:59.38] ወንድነቱን ማን አየበት
[01:00.57] ዝናሩ ነው የዞረበት
[01:01.95] ቴዎድሮስ ለአንድነቷ በሞቱ ሲፀነስ
[01:03.90] አንገቱን ሰጥቶ ነው ያጸናት ዩሃንስ
[01:06.13] ካሳ አንድ ለእናቱ አትበሉኝ አልወድም
[01:08.14] ከገብርዬው በላይ ከየት ይመጣል ወንድም
[01:10.46] አያስቡሽ እንጂ በክፉ አንቺን ብቻ
[01:12.49] ሺህ ገበየሁ ቢሞት አለ በሉ ባልቻ
[01:14.78] ፈትሉ በወርቅ ሽመና በልክ
[01:16.81] ሀገሬ አጠብም ተሰፍታ በልክ
[01:19.29] ሀገር ሀገር ሀገር
[01:22.85]
[01:31.46] ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
[01:33.84] ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
[01:36.19] ከሰሜን ከደቡብ ከምዕራብ ከምስራቅ
[01:38.99] ስንት አለ ጎበዝ ቢጠራ ማያልቅ
[01:41.43] ጥራ አባ ጅፋር የወንዶቹን ቁና
[01:42.80] ለጠላቱ ይሳቅ ለወደደው ቡና
[01:45.26] እኔ የሀበሻ ልጅ የዛ ንጉስ ጦና
[01:47.59] ጀግናን ማወዳደስ ይቀረናል ገና
[01:49.97] በገበየው ባርኮት ሊቁ ሀብተጊዮርጊስ
[01:51.99] ኸረ እንዴት አማረ የአድዋ ላይ ድግስ
[01:53.84] ገበየሁን ጥሩት በሉት አባጎራው
[01:56.10] በፈረሱ ሲሄድ ሽለላ ፉከራው
[01:58.21] ቆየኝ አንዴ እዛ ጋር ስማ
[02:01.59] የራስ ሚካኤል እጅ የነ ራስ መንገሻ
[02:03.41] ለጠላት አያጣም ጥጋብ ማስታገሻ
[02:05.52] አላሚ ሰው ሲገኝ እንደ አበበ አረጋይ
[02:07.50] በመሬት ያስኬዳል በራሪን እንደ ድንጋይ
[02:09.83] ሊቀመኳስ ነው ወይ አባተጓ ያለው
[02:11.85] መድፉን ከአፈሩ ምን የቀላቀለው
[02:14.20] እንደ ራስ ተፈሪ ስም አጣ ምላሴ
[02:16.22] መቀባት እንዲህ ነው ሀይልን ከስላሴ
[02:18.52] በላይ በላይ ብዬ ሳስበው እጅጉን
[02:20.55] ፎክር ይላል ልቤ አንስተህ በእልጅጉን
[02:22.52] የዞማን በረሃ ዝናቡ ሲፈራው
[02:24.56] ደሙን አይደል እንዴ ያጠጣው ሽፈራው
[02:28.26]
[02:46.00] ሀገር ሀገር ሀገር
[02:49.89] ኧረ እናት ሀገሬ
[02:52.15] ሀገር ሀገር ሀገር
[02:54.88] ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
[02:57.59] ሀገር ሀገር ሀገር
[03:00.15] ኧረ እማማ ሀገሬ
[03:02.14] ሀገር ሀገር ሀገር
[03:04.64] ኧረ እናት ሀገሬ
[03:09.54] ኧረ እናት ሀገሬ
[03:14.54] ኧረ ኢትዮጲያ ሀገሬ
[03:19.28] ኧረ እማማ ሀገሬ
[03:24.34] ኧረ እናት ሀገሬ
[03:25.60]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings