Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Sebat Arigew Nebsuan

👤 Zerubabel Mola • 🎼 Enfalot • ⏱️ 3:50
🎵 1982 characters
⏱️ 3:50 duration
🆔 ID: 13753469

📜 Lyrics

ሰዓቱ ደርሶልኝ ወደቤቴ
ስሄድ ወደ እሷ ነው ሐሴቴ
ዓይኖቿንም እስካይ ሁሌም እንዳዲስ
እሷን ናፍቄ
እርግፍ አድርጌ ትቼ ሁሉንም ንቄ
ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
እደሰታለሁ ወዳለችበት ሲራመድ እግሬ
ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
ወደ እሷ ስሄድ ሰዉን አላይም ፍጥነት ጨምሬ
ወደቤቴ ስገባ ፍቅርን ተከናንባ
ሁለት እጇን ዘርግታ ታቅፈኛለች ወጥታ
ወደቤቴ ስገባ እፎይ ልል ከወከባ
ይጠብቀኛል ሞቆ ፈገግታዋ አሸብርቆ
የሷን የሷን
ሰባት አድርገው ነፍሷን
የሷን የሷን
ሰባት አድርገው ነፍሷን

መንገዴን ስጀምር እንደገና
የቀኑ ጣጣውም ደግሞ ያልቅና
ዓይኖቿንም እስካይ ሁሌም እንዳዲስ
እሷን ናፍቄ
እርግፍ አድርጌ ትቼ ሁሉንም ንቄ
ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
እደሰታለሁ ወዳለችበት ሲራመድ እግሬ
ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
ወደ እሷ ስሄድ ሰዉን አላይም ፍጥነት ጨምሬ
ወደቤቴ ስገባ ፍቅርን ተከናንባ
ሁለት እጇን ዘርግታ ታቅፈኛለች ወጥታ
ወደቤቴ ስገባ እፎይ ልል ከወከባ
ይጠብቀኛል ሞቆ ፈገግታዋ አሸብርቆ
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
የሷን የሷን
ሰባት አድርገው ነፍሷን

የሷን የሷን
ሰባት አድርገው ነፍሷን

የሷን የሷን
ሰባት አድርገው ነፍሷን

የሷን የሷን
ሰባት አድርገው ነፍሷን

⏱️ Synced Lyrics

[00:11.24] ሰዓቱ ደርሶልኝ ወደቤቴ
[00:16.88] ስሄድ ወደ እሷ ነው ሐሴቴ
[00:21.83] ዓይኖቿንም እስካይ ሁሌም እንዳዲስ
[00:24.42] እሷን ናፍቄ
[00:26.74] እርግፍ አድርጌ ትቼ ሁሉንም ንቄ
[00:31.80] ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
[00:36.58] እደሰታለሁ ወዳለችበት ሲራመድ እግሬ
[00:41.37] ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
[00:46.12] ወደ እሷ ስሄድ ሰዉን አላይም ፍጥነት ጨምሬ
[00:51.43] ወደቤቴ ስገባ ፍቅርን ተከናንባ
[00:57.02] ሁለት እጇን ዘርግታ ታቅፈኛለች ወጥታ
[01:02.01] ወደቤቴ ስገባ እፎይ ልል ከወከባ
[01:07.19] ይጠብቀኛል ሞቆ ፈገግታዋ አሸብርቆ
[01:12.61] የሷን የሷን
[01:15.03] ሰባት አድርገው ነፍሷን
[01:18.37] የሷን የሷን
[01:24.95] ሰባት አድርገው ነፍሷን
[01:29.02]
[01:32.42] መንገዴን ስጀምር እንደገና
[01:36.72] የቀኑ ጣጣውም ደግሞ ያልቅና
[01:41.48] ዓይኖቿንም እስካይ ሁሌም እንዳዲስ
[01:44.09] እሷን ናፍቄ
[01:47.10] እርግፍ አድርጌ ትቼ ሁሉንም ንቄ
[01:51.83] ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
[01:56.56] እደሰታለሁ ወዳለችበት ሲራመድ እግሬ
[02:01.56] ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ ድሮም ጀምሬ
[02:06.69] ወደ እሷ ስሄድ ሰዉን አላይም ፍጥነት ጨምሬ
[02:12.52] ወደቤቴ ስገባ ፍቅርን ተከናንባ
[02:17.78] ሁለት እጇን ዘርግታ ታቅፈኛለች ወጥታ
[02:22.88] ወደቤቴ ስገባ እፎይ ልል ከወከባ
[02:27.36] ይጠብቀኛል ሞቆ ፈገግታዋ አሸብርቆ
[02:32.44] የሷን የሷን
[02:34.84] የሷን የሷን
[02:37.44] የሷን የሷን
[02:39.87] የሷን የሷን
[02:42.45] የሷን የሷን
[02:44.89] የሷን የሷን
[02:47.38] የሷን የሷን
[02:49.63] የሷን የሷን
[02:52.36] የሷን የሷን
[02:54.70] የሷን የሷን
[02:57.37] የሷን የሷን
[02:59.68] የሷን የሷን
[03:02.51] የሷን የሷን
[03:04.87] ሰባት አድርገው ነፍሷን
[03:07.75]
[03:11.90] የሷን የሷን
[03:15.35] ሰባት አድርገው ነፍሷን
[03:18.06]
[03:21.84] የሷን የሷን
[03:24.95] ሰባት አድርገው ነፍሷን
[03:28.65]
[03:32.07] የሷን የሷን
[03:35.27] ሰባት አድርገው ነፍሷን
[03:38.54]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings