Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Asha Bel Yaho

👤 Jah Lude • 🎼 Yachin Neger(ያቺን ነገር) • ⏱️ 3:57
🎵 2131 characters
⏱️ 3:57 duration
🆔 ID: 13878159

📜 Lyrics

ጤና ይስጥልኝ
ይህ የታላቋ የኢትዮጵያ የጥበብ ድምፅ ነዉ
ካሙዙም አለ ከእኔ ጋር ምንላችሁ አለን
ና ካሙዙ
ሆዬ ሆዬ እንዲች እንዲች መዝሙር
ሆዬ ሆዬ እንዲች እንዲች ና ና ና

አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ

የደጃፍ አበቦች መስሏል
እጅ ለእጅ ተያይዘዋል
ጮክ ደመቅ ባለ የፍቅር
እኔም ለህዝቦች ላዚም መዝሙር
ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
አየሁብሽ በጣም የሚያምር
ለምስጋናም ለአንቺም በክብር
ድምጼን ከፍ አድርጌ ልዘምር

ለኢትዮጵያ የፍቅር ለድል አጥብያ መዝሙር
ለኢትዮጵያ እንዴ የፍቅር የነፃነት መዝሙር
ለኢትዮጵያ ሆ የፍቅር ለድል አጥብያ መዝሙር
ለኢትዮጵያ ሆ የክብር የነፃነት መዝሙር

አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ

ፀሀይቷም ይኸዉ ፏ ብላለች
አይዟችሁ ጨረቃም የእኛዉ ነች
ብቻ ደመቅ ባለ የፍቅር
ተሰባስበን ለሷ እንዘምር
ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
አየንባት በጣም የሚያምር
ለምስጋናም ለእሷም በክብር
እስኪ ደስ እንዲላት እንዘምር

ፀሀይቷም ይኸዉ ፏ ብላለች
አይዟችሁ ጨረቃም የእኛዉ ነች
ብቻ ደመቅ ባለ የፍቅር
ተሰባስበን ለሷ እንዘምር
ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
አየንባት በጣም የሚያምር
ለምስጋናም ለእሷም በክብር
እስኪ ደስ እንድላት እንዘምር
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
ያሆ ሆ ያሆ ሆ ያሆ ሆ
ያሆ ሆ

⏱️ Synced Lyrics

[00:00.17] ጤና ይስጥልኝ
[00:01.75] ይህ የታላቋ የኢትዮጵያ የጥበብ ድምፅ ነዉ
[00:05.12] ካሙዙም አለ ከእኔ ጋር ምንላችሁ አለን
[00:07.50] ና ካሙዙ
[00:09.75] ሆዬ ሆዬ እንዲች እንዲች መዝሙር
[00:16.11] ሆዬ ሆዬ እንዲች እንዲች ና ና ና
[00:22.97] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[00:28.51] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[00:35.47] የደጃፍ አበቦች መስሏል
[00:38.48] እጅ ለእጅ ተያይዘዋል
[00:41.49] ጮክ ደመቅ ባለ የፍቅር
[00:45.17] እኔም ለህዝቦች ላዚም መዝሙር
[00:48.40] ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
[00:51.73] አየሁብሽ በጣም የሚያምር
[00:55.11] ለምስጋናም ለአንቺም በክብር
[00:58.01] ድምጼን ከፍ አድርጌ ልዘምር
[01:01.48] ለኢትዮጵያ የፍቅር ለድል አጥብያ መዝሙር
[01:07.50] ለኢትዮጵያ እንዴ የፍቅር የነፃነት መዝሙር
[01:14.15] ለኢትዮጵያ ሆ የፍቅር ለድል አጥብያ መዝሙር
[01:20.75] ለኢትዮጵያ ሆ የክብር የነፃነት መዝሙር
[01:27.85] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[01:34.85] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[01:41.18] ፀሀይቷም ይኸዉ ፏ ብላለች
[01:44.52] አይዟችሁ ጨረቃም የእኛዉ ነች
[01:48.32] ብቻ ደመቅ ባለ የፍቅር
[01:50.93] ተሰባስበን ለሷ እንዘምር
[01:54.58] ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
[01:57.83] አየንባት በጣም የሚያምር
[02:01.20] ለምስጋናም ለእሷም በክብር
[02:04.82] እስኪ ደስ እንዲላት እንዘምር
[02:08.24]
[02:34.83] ፀሀይቷም ይኸዉ ፏ ብላለች
[02:37.58] አይዟችሁ ጨረቃም የእኛዉ ነች
[02:40.97] ብቻ ደመቅ ባለ የፍቅር
[02:44.35] ተሰባስበን ለሷ እንዘምር
[02:47.69] ነብስ እያለች አብራ ስጋ ጋር
[02:51.23] አየንባት በጣም የሚያምር
[02:54.57] ለምስጋናም ለእሷም በክብር
[02:57.66] እስኪ ደስ እንድላት እንዘምር
[03:00.95] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[03:07.93] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[03:13.65] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[03:20.24] አሻ በል ያሆ ያሆ አረ አሻ በል ያሆ ሆ
[03:27.30] ያሆ ሆ ያሆ ሆ ያሆ ሆ
[03:48.06] ያሆ ሆ
[03:54.07]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings