Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Kawiyaye

👤 Zerubabel Mola 🎼 Enfalot ⏱️ 4:06
🎵 685 characters
⏱️ 4:06 duration
🆔 ID: 13880649

📜 Lyrics

ያወዛወዝኳት
ልተኩስባት
የክቷን ልብሴን
ግለቷ በላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
ከሰል ሞጅሬያት
እያጋጋልኳት
የጥበብ ልብሴን
ፍሙ አቃጠላት
ካውያዬ ካውያዬ
ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
ካውያዬ ካውያዬ
ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
እንዳልጨብጣት
ነበልባል እሳት
አላስቀምጣት
ያለች እሷው ናት
ልታገስ እንጂ
ምንስ ሊበጅ
እንዳጋጋልኳት
እኔው ላብርዳት

⏱️ Synced Lyrics

[00:15.35] ያወዛወዝኳት
[00:22.23]
[00:31.44] ልተኩስባት
[00:37.57]
[00:42.85] የክቷን ልብሴን
[00:52.97] ግለቷ በላት
[01:01.87] ካውያዬ ካውያዬ
[01:06.84] ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
[01:11.87] ካውያዬ ካውያዬ
[01:17.07] ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
[01:23.41]
[01:35.78] ከሰል ሞጅሬያት
[01:50.44]
[01:53.73] እያጋጋልኳት
[02:03.33] የጥበብ ልብሴን
[02:13.48] ፍሙ አቃጠላት
[02:22.46] ካውያዬ ካውያዬ
[02:28.42] ልብሴን በላች የከሰል ካውያዬ
[02:32.87] ካውያዬ ካውያዬ
[02:38.43] ምነዋ ምነዋ ምነዋ አንቺ ካውያዬ
[02:42.56] እንዳልጨብጣት
[02:45.30] ነበልባል እሳት
[02:47.77] አላስቀምጣት
[02:50.23] ያለች እሷው ናት
[02:52.66] ልታገስ እንጂ
[02:55.36] ምንስ ሊበጅ
[02:57.51] እንዳጋጋልኳት
[03:00.39] እኔው ላብርዳት
[03:02.03]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings