Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Zebenay

👤 Dan Ademasu • 🎼 Zebenay • ⏱️ 5:18
🎵 2743 characters
⏱️ 5:18 duration
🆔 ID: 13922374

📜 Lyrics

ኧ ኧ ኧ ኧ ኧ
ያ ነው ወዳጄ ያነው
መልኳን ብትቀይ
ህይወት ዘርፏን
አርጎ ሰርቷታል...
እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ
ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ
አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ
በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ
እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ
ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ
አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ
በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ
ልቅደም ባትል ወጥታ አርፋም ብትውል ከቤት
እማኝ አላት ብዙ እሷ ለኔ እመቤት
በእንቁ ከደመቀው ከአምባር ባለድሪ
ባትሮጥም እሷ ነች ባገሩ ተጠሪ
ፈጥነው እያለፏት አርገዋት ቀርፋፋ
ቆመው ደግሞ ያዩዋቷል ሲደክማቸው አልፋ
አጉል ተቸኳኩላ ተጣድፋ ባትሮጥም
ሰክናም እየሄደች ጊዜ አይረፍድባትም
ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ የኔ ዘበናይ
የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
መልኳን ብትቀይር
ህይወት ዘርፏን
እርሷ አትነፍግም የእውነት ፍቅሯን
ትሁት ተፈጥሮ ቸር መጋቢ
አርጎ ሰርቷታል ቅን አሳቢ
ታይቶላታል ልቧ ተግታ የጠበቀችው
ቅኑን ስረዓት እንጂ ያላስቆያየችው
አምላኳን ብትሰማው እሱም ባርኳት እንጂ
እንደዚ በቀላል አትሆንም ብርክቲ
ታይቶላታል ልቧ ተግታ የጠበቀችው
ቅኑን ስረዓት እንጂ ያላስቆያየችው
አምላኳን ብትሰማው እሱም ባርኳት እንጂ
እንደዚ በቀላል አትሆንም ብርክቲ
ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ
የኔ ዘበናይ
የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ
የኔ ዘበናይ
መልኳን ብትቀይር
ህይወት ዘርፏን
እርሷ አትነፍግም የእውነት ፍቅሯን
ትሁት ተፈጥሮ ቸር መጋቢ
አርጎ ሰርቷታል ቅን አሳቢ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ

⏱️ Synced Lyrics

[00:04.52] ኧ ኧ ኧ ኧ ኧ
[00:22.06] ያ ነው ወዳጄ ያነው
[00:29.18] መልኳን ብትቀይ
[00:39.56] ህይወት ዘርፏን
[00:41.35] አርጎ ሰርቷታል...
[00:45.63]
[00:49.23] እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ
[00:53.24] ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ
[00:58.20] አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ
[01:03.18] በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ
[01:08.24] እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ
[01:13.09] ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ
[01:17.93] አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ
[01:22.58] በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ
[01:27.11] ልቅደም ባትል ወጥታ አርፋም ብትውል ከቤት
[01:31.36] እማኝ አላት ብዙ እሷ ለኔ እመቤት
[01:35.55] በእንቁ ከደመቀው ከአምባር ባለድሪ
[01:39.16] ባትሮጥም እሷ ነች ባገሩ ተጠሪ
[01:43.42] ፈጥነው እያለፏት አርገዋት ቀርፋፋ
[01:48.05] ቆመው ደግሞ ያዩዋቷል ሲደክማቸው አልፋ
[01:52.13] አጉል ተቸኳኩላ ተጣድፋ ባትሮጥም
[01:56.42] ሰክናም እየሄደች ጊዜ አይረፍድባትም
[02:00.64] ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
[02:06.90] ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
[02:11.30] የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ የኔ ዘበናይ
[02:16.21] የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ የኔ ዘበናይ
[02:21.02] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[02:24.13] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[02:28.49] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[02:32.38] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[02:36.47] መልኳን ብትቀይር
[02:54.45] ህይወት ዘርፏን
[02:56.90] እርሷ አትነፍግም የእውነት ፍቅሯን
[03:03.33] ትሁት ተፈጥሮ ቸር መጋቢ
[03:13.34] አርጎ ሰርቷታል ቅን አሳቢ
[03:18.76] ታይቶላታል ልቧ ተግታ የጠበቀችው
[03:22.59] ቅኑን ስረዓት እንጂ ያላስቆያየችው
[03:27.28] አምላኳን ብትሰማው እሱም ባርኳት እንጂ
[03:31.00] እንደዚ በቀላል አትሆንም ብርክቲ
[03:35.39] ታይቶላታል ልቧ ተግታ የጠበቀችው
[03:39.56] ቅኑን ስረዓት እንጂ ያላስቆያየችው
[03:44.44] አምላኳን ብትሰማው እሱም ባርኳት እንጂ
[03:47.89] እንደዚ በቀላል አትሆንም ብርክቲ
[03:51.99] ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
[03:57.43] ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይነቷ
[04:03.10] የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ
[04:05.96] የኔ ዘበናይ
[04:07.99] የሴት አምሳሉ ነሽ ሰናይ
[04:10.67] የኔ ዘበናይ
[04:14.89] መልኳን ብትቀይር
[04:17.94] ህይወት ዘርፏን
[04:20.60] እርሷ አትነፍግም የእውነት ፍቅሯን
[04:28.97]
[04:33.22] ትሁት ተፈጥሮ ቸር መጋቢ
[04:41.39] አርጎ ሰርቷታል ቅን አሳቢ
[04:46.11] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[04:49.83] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[04:52.31] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[04:55.24] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[04:58.75] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[05:02.50] ሴት ሰናይ የኔ ዘበናይ
[05:04.94]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings