Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

ende maleda

👤 Melat kelemework • 🎼 Ende Maleda • ⏱️ 5:40
🎵 2403 characters
⏱️ 5:40 duration
🆔 ID: 13949802

📜 Lyrics

እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
ሁሉም ተክሎቼ
ከቤቴ ታዛ ስር
በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
የጠዋት ፀሃይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
በአእዋፍ ህብረ ዜማ ንጋት ብስራት እስኪሰማ
በአይኔ እንቅልፍ ሳይዞር ላፍታ
ወገግ አለ በትዝታ በትዝታ በትዝታ
ቤቴም ጓዳዬ ገላዬ አልጋዬ
በሳቅ ጨዋታ እንዲሞቅ ማታ
ገና ሌት ጀምሮ ነው
ስመኝህ የነበረው
አደራ እንዳትቀር ዛሬ የኔ ፍቅር
እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
ሁሉም ተክሎቼ
ከቤቴ ታዛ ስር
በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
የጠዋት ፀሃይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
በሚያምረው ቀን አሳምረኝ
ሌላም ጉዳይ ዛሬም የለኝ
ደምቀው ፈክተን ውሉን እንደር አደራህን
ማሬ እንዳትቀር አደራህን
ቤቴም ጓዳዬ ገላዬ አልጋዬ
በሳቅ ጨዋታ እንዲሞቅ ማታ
ገና ሌት ጀምሮ ነው
ስመኝህ የነበረው
አደራ እንዳትቀር ዛሬ የኔ ፍቅር
እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
ሁሉም ተክሎቼ
ከቤቴ ታዛ ስር
በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
የጠዋት ፀሃይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
ሆዴ እ... ህ... ህ... ህ... ህ... ህ
አ አትመጣም ወይ
ሆዴ እ... ህ... ህ... ህ... ህ... ህ
አ አትመጣም ወይ

⏱️ Synced Lyrics

[00:19.41] እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
[00:23.26] አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
[00:26.70] እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
[00:33.38] ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
[00:40.17] ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
[00:44.19] ሁሉም ተክሎቼ
[00:47.35] ከቤቴ ታዛ ስር
[00:50.09] በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
[00:56.92] የጠዋት ፀሃይ
[01:00.45] ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
[01:10.36] ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
[01:34.61] በአእዋፍ ህብረ ዜማ ንጋት ብስራት እስኪሰማ
[01:41.05] በአይኔ እንቅልፍ ሳይዞር ላፍታ
[01:44.75] ወገግ አለ በትዝታ በትዝታ በትዝታ
[01:50.94] ቤቴም ጓዳዬ ገላዬ አልጋዬ
[01:56.59] በሳቅ ጨዋታ እንዲሞቅ ማታ
[02:03.95] ገና ሌት ጀምሮ ነው
[02:07.80] ስመኝህ የነበረው
[02:11.43] አደራ እንዳትቀር ዛሬ የኔ ፍቅር
[02:17.85] እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
[02:21.08] አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
[02:24.56] እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
[02:31.24] ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
[02:38.43] ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
[02:41.89] ሁሉም ተክሎቼ
[02:45.05] ከቤቴ ታዛ ስር
[02:48.05] በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
[02:54.68] የጠዋት ፀሃይ
[02:58.42] ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
[03:08.31] ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
[03:31.12] በሚያምረው ቀን አሳምረኝ
[03:35.45] ሌላም ጉዳይ ዛሬም የለኝ
[03:38.66] ደምቀው ፈክተን ውሉን እንደር አደራህን
[03:44.23] ማሬ እንዳትቀር አደራህን
[03:48.43] ቤቴም ጓዳዬ ገላዬ አልጋዬ
[03:54.83] በሳቅ ጨዋታ እንዲሞቅ ማታ
[04:01.81] ገና ሌት ጀምሮ ነው
[04:05.27] ስመኝህ የነበረው
[04:08.72] አደራ እንዳትቀር ዛሬ የኔ ፍቅር
[04:15.64] እንደ ማለዳ የጠዋት ጮራ
[04:18.63] አንፀባራቂ እ... ህ... ህ... ህ
[04:22.18] እንደ ከዋክብት እንደ ጨረቃ ማራኪ ...
[04:28.75] ስትመጣልኝ ቤት በረንዳዬ ያሉት አበባ እ... ህ... ህ... ህ
[04:35.49] ፈካ ፈካ ፈካ ይላሉ
[04:39.15] ሁሉም ተክሎቼ
[04:42.70] ከቤቴ ታዛ ስር
[04:45.58] በርጩማዬ ላይ ቁጭ ብዬ እየምኩኝ
[04:52.59] የጠዋት ፀሃይ
[04:55.78] ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
[05:05.30] ሆዴ እየጠበኩህ ሆዴ አትመጣም ወይ
[05:15.94] ሆዴ እ... ህ... ህ... ህ... ህ... ህ
[05:23.57] አ አትመጣም ወይ
[05:27.07] ሆዴ እ... ህ... ህ... ህ... ህ... ህ
[05:32.67] አ አትመጣም ወይ
[05:36.81]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings