Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Ethiopiaye

👤 Rahel Getu • 🎼 Etemete • ⏱️ 4:29
🎵 3302 characters
⏱️ 4:29 duration
🆔 ID: 14162003

📜 Lyrics

አንጀራውን ይስጥህ በውል እያሰፋ
መልካም ሰው ነህ እና ብትበላ አይከፋ
እንዴት ነው ሞንሟንዬ
እህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑ
እህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑ
እናናን እናናን እናና
ይጥለፈኝ ቀሚሷ ጉብኗ
ጠብ እርግፍ ያድርገኝ ለክብሯ
ሆዴ እንዳታጣላኝ ከአድባሯ
እናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
እናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
ኧረረረ ኧረ ሰው ኧረ ሰው
ኧረ ሰው ጌጥ ሀብቱ
ኧረ ሰው ኧረ ሰው
ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኩራቱ
እንደምን አይከፋው አንገቱን አይደፋው
ሲከፋት እናቱ
ኧረረረ በልጅነት ፍቅርሽ የሰቀልኩት ሰንደቅ የታቀፍኩት በእጄ
የዜግነት ክብር ስል የዘመርኩበት ከሰልፋ ማልጄ
ያቆመኝ አድባርሽ የነፃነት ደጄ
እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው ወዳጄ

ከአንኮላሽ ብርዝ ውሀ ማርና ወተት ማርና ወተት
ከእጅሽ ቆሎ አፍሼ በቀሚሴ ጫፍ ላይ የቋጠርኩበት
ቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ እሸት ቢርበኝ እሸት
ሳድር ቀማምሼ ፍቅር ተዋውሼ ያሳለፍኩበት
ኧረ ጎራው ኧረ ዱሩ
ጃል እንዴት ነው ዳር ድንበሩ
የሷን ክፋ ቆሜ ከማይ
ያሳደገኝ አፈር ይብላኝ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዱሩ
ኧረ ጎራው
ኧረ ዱሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ፍም እሳት
ሰማይ ሀገሬን ሲንቃት
ባይ ከአንገት በላይ በላይ
ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
ኧረ እናናዬ ኧረ እናና
እናናንዬ እናና እናናይ
ኧረ እናዬ እናናዬ
(እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)

አንጀተ ስፍስፋ ያወገኔ ደሀው ያገኔ ደሀው
መቻሉ ሳያንሰው ሲመር እሀል ውሀው
ሲመር እህል ውሀው
አትንኩት አትንኩት አልያ አታስከፉት ይነሳኛል ጤና
አፈር ከፍቶ ለፍቶ ያጎራረሰኝን አልረሳውምና
ሆ በል ሲሉት ክተት ጀማው
እየራበው እየጠማው
ህይወት ደሙን ለሚሰጠኝ
ብሞትለት ሞት አነሰኝ
አረ ጎራው
አረ ዱሩ
አረ ጎራው
አረ ዱሩ
አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
አረገኝ አረገኝ ነበልባል
በአባይ ሰንደቋ እንዲያ ሲጣል
ባይ ከአንገት በላይ በላይ
ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
ኧረ እናናዬ ኧረ እናና
እናናንዬ እናና እናናይ
ኧረ እናዬ እናናዬ
(እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)

⏱️ Synced Lyrics

[00:03.47] አንጀራውን ይስጥህ በውል እያሰፋ
[00:04.63] መልካም ሰው ነህ እና ብትበላ አይከፋ
[00:08.23] እንዴት ነው ሞንሟንዬ
[00:12.54] እህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑ
[00:19.93] እህም እናኑ እህም እናኑ እህም እናኑ
[00:25.26]
[00:27.29] እናናን እናናን እናና
[00:29.79] ይጥለፈኝ ቀሚሷ ጉብኗ
[00:31.99] ጠብ እርግፍ ያድርገኝ ለክብሯ
[00:34.77] ሆዴ እንዳታጣላኝ ከአድባሯ
[00:37.36] እናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
[00:42.83] እናናንየ እናት ዓለም የደሜ አለላ ሰበዝ ቀለም
[00:50.74] ኧረረረ ኧረ ሰው ኧረ ሰው
[00:52.64] ኧረ ሰው ጌጥ ሀብቱ
[00:54.72] ኧረ ሰው ኧረ ሰው
[00:56.47] ኧረ ሰው ኧረ ሰው ኩራቱ
[00:58.18] እንደምን አይከፋው አንገቱን አይደፋው
[01:00.40] ሲከፋት እናቱ
[01:04.64] ኧረረረ በልጅነት ፍቅርሽ የሰቀልኩት ሰንደቅ የታቀፍኩት በእጄ
[01:09.10] የዜግነት ክብር ስል የዘመርኩበት ከሰልፋ ማልጄ
[01:13.27] ያቆመኝ አድባርሽ የነፃነት ደጄ
[01:17.16] እሱ ነው እሱ ነው እሱ ነው ወዳጄ
[01:27.07] ከአንኮላሽ ብርዝ ውሀ ማርና ወተት ማርና ወተት
[01:31.97] ከእጅሽ ቆሎ አፍሼ በቀሚሴ ጫፍ ላይ የቋጠርኩበት
[01:36.83] ቢጠማኝ ቅራሪ ቢርበኝ እሸት ቢርበኝ እሸት
[01:41.40] ሳድር ቀማምሼ ፍቅር ተዋውሼ ያሳለፍኩበት
[01:46.53] ኧረ ጎራው ኧረ ዱሩ
[01:48.60] ጃል እንዴት ነው ዳር ድንበሩ
[01:50.52] የሷን ክፋ ቆሜ ከማይ
[01:52.83] ያሳደገኝ አፈር ይብላኝ
[01:55.74] ኧረ ጎራው
[01:56.84] ኧረ ዱሩ
[02:00.41] ኧረ ጎራው
[02:03.26] ኧረ ዱሩ
[02:05.18] አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
[02:07.76] ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
[02:10.20] አረገኝ አረገኝ ፍም እሳት
[02:12.27] ሰማይ ሀገሬን ሲንቃት
[02:15.15] ባይ ከአንገት በላይ በላይ
[02:17.28] ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
[02:19.14] ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
[02:21.62] ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
[02:24.52] ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
[02:27.18] ኧረ እናናዬ ኧረ እናና
[02:31.68] እናናንዬ እናና እናናይ
[02:36.64] ኧረ እናዬ እናናዬ
[02:41.56] (እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)
[02:54.43]
[03:03.65] አንጀተ ስፍስፋ ያወገኔ ደሀው ያገኔ ደሀው
[03:06.14] መቻሉ ሳያንሰው ሲመር እሀል ውሀው
[03:09.40] ሲመር እህል ውሀው
[03:12.96] አትንኩት አትንኩት አልያ አታስከፉት ይነሳኛል ጤና
[03:18.01] አፈር ከፍቶ ለፍቶ ያጎራረሰኝን አልረሳውምና
[03:22.47] ሆ በል ሲሉት ክተት ጀማው
[03:24.43] እየራበው እየጠማው
[03:27.08] ህይወት ደሙን ለሚሰጠኝ
[03:29.31] ብሞትለት ሞት አነሰኝ
[03:32.24] አረ ጎራው
[03:33.12] አረ ዱሩ
[03:36.61] አረ ጎራው
[03:39.06] አረ ዱሩ
[03:41.16] አረገኝ አረገኝ ንቢቷን
[03:43.65] ቀፎዋን የነካኩት ቤቷን
[03:46.01] አረገኝ አረገኝ ነበልባል
[03:48.57] በአባይ ሰንደቋ እንዲያ ሲጣል
[03:50.72] ባይ ከአንገት በላይ በላይ
[03:53.29] ሁሉ ከአንገት በላይ በላይ
[03:55.73] ያለ ሀገር ኑሮ ስቃይ
[03:58.02] ማን ኢትዮጵያን መሳይ ሲሳይ
[04:00.67] ሲሳይ ነች እሷ ሲሳይ
[04:02.89] ኧረ እናናዬ ኧረ እናና
[04:07.70] እናናንዬ እናና እናናይ
[04:12.21] ኧረ እናዬ እናናዬ
[04:17.32] (እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ ፣ እህም እናኑ)
[04:26.02]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings