Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Yewoine Haregitu

👤 Alemayehu Eshete 🎼 Addis Ababa: New Beat Music From Ethiopia ⏱️ 4:20
🎵 1988 characters
⏱️ 4:20 duration
🆔 ID: 14313883

📜 Lyrics

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ

ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ነው ብዬሻለሁ
የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም
እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም
ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት
እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ

ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ነው ብዬሻለሁ
የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም
እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም
ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት
እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት

ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ

የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ

ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
ጉድ ነው ብዬሻለሁ
የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም
እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም
ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት
እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት

ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ
ወይንዬ ወይንዬ
ወይንዬ ወይንአለም
ወይንዬ ወይንዬ

⏱️ Synced Lyrics

[00:31.19] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[00:36.59] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[00:40.39] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ
[00:44.76] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[00:48.56] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[00:52.53] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ
[00:56.64] ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
[00:57.04] ጉድ ነው ብዬሻለሁ
[01:01.32] የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም
[01:05.38] እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም
[01:09.48] ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት
[01:13.41] እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት
[01:17.45] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[01:21.00] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[01:25.17] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ
[01:29.26] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[01:33.37] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[01:37.07] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ
[01:41.43] ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
[01:43.90] ጉድ ነው ብዬሻለሁ
[01:46.73] የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም
[01:50.80] እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም
[01:54.92] ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት
[01:58.13] እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት
[02:02.24] ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ
[02:07.86]
[02:38.14] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[02:44.11] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[02:48.46] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ
[02:52.48] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[02:56.36] የወይን ሀረጊቱ ነይልኝ በሞቴ
[03:00.69] እድሜዬን ጨረስኩት አልቅሼ ካንጀቴ
[03:04.17] ኧረ ጉድ ነው ጉድ ነው ጉድ ነው
[03:07.15] ጉድ ነው ብዬሻለሁ
[03:09.28] የምትሰሪው ስራ አያቀባብርም
[03:13.34] እኔን ትተሽ ሌላ ልብሽ አይመኝም
[03:17.32] ሁሉን እረስተሽው በይ እንጫወት
[03:21.52] እስክስታሽን ልየው በጡቶችሽ ሞት
[03:25.08] ትከሻሽ እ እ አ እ እ አ እ እ አ
[03:28.77] ወይንዬ ወይንዬ
[03:30.84] ወይንዬ ወይንአለም
[03:32.96] ወይንዬ ወይንዬ
[04:18.45]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings