Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Guro Shebay

👤 Jah Lude • 🎼 Yachin Neger • ⏱️ 4:22
🎵 1806 characters
⏱️ 4:22 duration
🆔 ID: 14458836

📜 Lyrics

ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ወዳጅ ከወዳጅ ሲግባባ
ተስማምቶ ከቤት ሲገባ
ይባላል በእልልታ በጭብጨባ ወሸባ
ለእማማም ለአባባ ሲወጣም ከቤት
ተነስቶ ለሰፈር ሰላምታ ሰቶ
ሲገባ ደግሞ ተመልሶ
ፍቅር ሰላምን አዳርሶ
ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ወሸብ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
ጉሮ ወሸባዬ
ከቦ በሰርጉም ልደት ቤት ወሸባ ዉል ዉል
ቤት ከቤት ጣፋጩ ዘመን ቅርሳችን ዉቢት
ጉሮ ወሸባ ሄዶ በኩራት የመጣዉ ንጉስን
እሷም ስታዉቀዉ ይባላል በእልልታ በአጀባ ወሸባ
ወዳጅ በጭብጨባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ለሰርግ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
በልደት ወሸባ ጉሮ ወሸባ
በኩራት ተከበዉ ወጣቱን አምሮበት ገባ ከቤቱ
ዘራፍ በሉለት ለእድገቱ ወሸባ ለፈጣን ትጋቱ
እለት ከእለት ሲጠራ መሻሻል ጠፍቶት ሲኮራ
ለምን አልይባል ወሸባ ወሸብ ወዳጅ በጭብጨባ
ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ወሸብ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
እሰይ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
ለሰርግ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
በልደት ወሸባ ጉሮ ወሸባ

⏱️ Synced Lyrics

[00:14.04] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[00:16.85] ጉሮ ወሸባዬ
[00:19.79] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[00:22.90] ጉሮ ወሸባዬ
[00:26.15] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[00:29.14] ጉሮ ወሸባዬ
[00:32.11] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[00:35.34] ጉሮ ወሸባዬ
[00:38.96] ወዳጅ ከወዳጅ ሲግባባ
[00:41.75] ተስማምቶ ከቤት ሲገባ
[00:44.55] ይባላል በእልልታ በጭብጨባ ወሸባ
[00:48.71] ለእማማም ለአባባ ሲወጣም ከቤት
[00:52.86] ተነስቶ ለሰፈር ሰላምታ ሰቶ
[00:57.00] ሲገባ ደግሞ ተመልሶ
[01:00.39] ፍቅር ሰላምን አዳርሶ
[01:03.57] ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[01:08.98] ወሸብ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[01:15.98] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[01:18.62] ጉሮ ወሸባዬ
[01:22.13] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[01:25.17] ጉሮ ወሸባዬ
[01:28.17] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[01:31.75] ጉሮ ወሸባዬ
[01:34.56] ጉሮ ወሸባዬ ወሸባ
[01:37.71] ጉሮ ወሸባዬ
[01:40.56] ከቦ በሰርጉም ልደት ቤት ወሸባ ዉል ዉል
[01:45.38] ቤት ከቤት ጣፋጩ ዘመን ቅርሳችን ዉቢት
[01:50.36] ጉሮ ወሸባ ሄዶ በኩራት የመጣዉ ንጉስን
[01:56.66] እሷም ስታዉቀዉ ይባላል በእልልታ በአጀባ ወሸባ
[02:02.73] ወዳጅ በጭብጨባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[02:10.54] ለሰርግ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[02:13.60] በልደት ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[02:43.08] በኩራት ተከበዉ ወጣቱን አምሮበት ገባ ከቤቱ
[02:48.64] ዘራፍ በሉለት ለእድገቱ ወሸባ ለፈጣን ትጋቱ
[02:55.20] እለት ከእለት ሲጠራ መሻሻል ጠፍቶት ሲኮራ
[03:00.94] ለምን አልይባል ወሸባ ወሸብ ወዳጅ በጭብጨባ
[03:07.08] ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[03:12.82] ወሸብ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[03:18.76] እሰይ ወሸባ ጉሮ ወሸባ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[03:25.06] ለሰርግ ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[03:28.06] በልደት ወሸባ ጉሮ ወሸባ
[04:22.23]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings