Ye Geter Lij
🎵 1855 characters
⏱️ 2:58 duration
🆔 ID: 14477473
📜 Lyrics
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ለማዳዉ የገበሬ ዘር
አፈጣጠሬም የሚያምር
አድናቂ የእዉነት ዉበት
ተመልካች የዉስጥ ስሜት
ከአበባዉ ከየዛፍ ጥላዉ
ማልጠፋዉ እኔ ገበሬዉ
በጤና አዳም በእሪኩም ጦስኝ
ዙሪያዬን የተከበብኩኝ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ደስ ካለኝ እየተመገብኩ
ቢሻኝ ከምንጭ ዉሃም እያወራረድኩ
ከለምለም ዉበት ደርቤ
ከአዝመራዉ ያለዉ ታጅቤ
ከገብሱ በስንዴ ንፍቶ
በፍራፍሬዉ ተኩራርቶ
ከሌላም የማይታየኝ
በእርግጥ ገነት ያለሁኝ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ለማዳዉ የገበሬ ዘር
አፈጣጠሬም የሚያምር
አድናቂ የእዉነት ዉበት
ተመልካች የዉስጥ ስሜት
ከአበባዉ ከየዛፍ ጥላዉ
ማልጠፋዉ እኔ ገበሬዉ
በጤና አዳም በእሪኩም ጦስኝ
ዙሪያዬን የተከበብኩኝ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
ደስ ካለኝ እየተመገብኩ
ቢሻኝ ከምንጭ ዉሃም እያወራረድኩ
ከለምለም ዉበት ደርቤ
ከአዝመራዉ ያለዉ ታጅቤ
ከገብሱ በስንዴ ንፍቶ
በፍራፍሬዉ ተኩራርቶ
ከሌላም የማይታየኝ
በእርግጥ ገነት ያለሁኝ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
ለየት ያልኩኝ ከምድር
የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
⏱️ Synced Lyrics
[00:26.35] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[00:29.22] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[00:31.91] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[00:35.12] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[00:37.89] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[00:40.87] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[00:43.55] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[00:46.84] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[00:49.41] ለማዳዉ የገበሬ ዘር
[00:51.75] አፈጣጠሬም የሚያምር
[00:54.80] አድናቂ የእዉነት ዉበት
[00:57.88] ተመልካች የዉስጥ ስሜት
[01:00.56] ከአበባዉ ከየዛፍ ጥላዉ
[01:03.78] ማልጠፋዉ እኔ ገበሬዉ
[01:06.64] በጤና አዳም በእሪኩም ጦስኝ
[01:09.68] ዙሪያዬን የተከበብኩኝ
[01:12.32] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[01:15.96] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[01:18.56] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[01:21.72] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[01:24.65] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[01:27.85] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[01:30.53] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[01:33.68] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[01:37.83]
[01:47.64] ደስ ካለኝ እየተመገብኩ
[01:50.59] ቢሻኝ ከምንጭ ዉሃም እያወራረድኩ
[01:53.42] ከለምለም ዉበት ደርቤ
[01:56.34] ከአዝመራዉ ያለዉ ታጅቤ
[01:59.28] ከገብሱ በስንዴ ንፍቶ
[02:02.15] በፍራፍሬዉ ተኩራርቶ
[02:05.03] ከሌላም የማይታየኝ
[02:08.13] በእርግጥ ገነት ያለሁኝ
[02:11.18] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:14.45] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:17.35] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:20.37] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:22.93] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:26.21] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:29.01] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:32.14] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:34.66] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:37.92] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:40.72] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:43.83] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:46.21] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:49.77] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:52.12] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:55.13] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:56.53]
[00:29.22] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[00:31.91] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[00:35.12] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[00:37.89] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[00:40.87] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[00:43.55] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[00:46.84] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[00:49.41] ለማዳዉ የገበሬ ዘር
[00:51.75] አፈጣጠሬም የሚያምር
[00:54.80] አድናቂ የእዉነት ዉበት
[00:57.88] ተመልካች የዉስጥ ስሜት
[01:00.56] ከአበባዉ ከየዛፍ ጥላዉ
[01:03.78] ማልጠፋዉ እኔ ገበሬዉ
[01:06.64] በጤና አዳም በእሪኩም ጦስኝ
[01:09.68] ዙሪያዬን የተከበብኩኝ
[01:12.32] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[01:15.96] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[01:18.56] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[01:21.72] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[01:24.65] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[01:27.85] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[01:30.53] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[01:33.68] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[01:37.83]
[01:47.64] ደስ ካለኝ እየተመገብኩ
[01:50.59] ቢሻኝ ከምንጭ ዉሃም እያወራረድኩ
[01:53.42] ከለምለም ዉበት ደርቤ
[01:56.34] ከአዝመራዉ ያለዉ ታጅቤ
[01:59.28] ከገብሱ በስንዴ ንፍቶ
[02:02.15] በፍራፍሬዉ ተኩራርቶ
[02:05.03] ከሌላም የማይታየኝ
[02:08.13] በእርግጥ ገነት ያለሁኝ
[02:11.18] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:14.45] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:17.35] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:20.37] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:22.93] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:26.21] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:29.01] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:32.14] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:34.66] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:37.92] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:40.72] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:43.83] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:46.21] የገጠር ልጅ ነኝ በፍቅር
[02:49.77] ለየት ያልኩኝ ከምድር
[02:52.12] የገጠር ልጅ ነኝ በኩራት
[02:55.13] ለየት ያልኩኝ ከእናንተ
[02:56.53]