Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Yegle Nesh

👤 Dawit Tsige • 🎼 Yezemen Kanawoch • ⏱️ 6:27
🎵 1300 characters
⏱️ 6:27 duration
🆔 ID: 15097686

📜 Lyrics

የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ

የኔው ነሽ የኔ ብቻ አይደለሽም የሌላ
ቃልኪዳን ገባሁልሽ ላልከዳሽ በመሀላ
በእኔ ሰላምሽ ይብዛ ያኩራሽ ላንቺ ማደሬ
አስደስቼሽ ልደሰት አለኝታዬ ነሽ ፍቅሬ

የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ

የፍቅር ማጣፈጫ ቅመም አለው ጨዋታሽ
ሳቅ ስትይ ካላየሁ አልደምቅም በዝምታሽ
አጥቼስ ውዬ ሳድር አይረጋልኝም ልቤ
ጭር እላላሁ ያላንቺ አትራቂ ካጠገቤ

የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ

ኮከባችን ገጥሞልን አጣምሮን እጣ ፋንታ
ስሜትን ያጋራናል ፍቅራችን እንደመንታ
ከታመምሽም መታመም ደስ ሲልሽ ደስታዬ
የሆንሽውን ለመሆን ልብሽ ላይ ነው ቦታዬ

የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ

⏱️ Synced Lyrics

[00:43.15] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[00:53.88] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[01:03.68]
[01:12.54] የኔው ነሽ የኔ ብቻ አይደለሽም የሌላ
[01:20.52] ቃልኪዳን ገባሁልሽ ላልከዳሽ በመሀላ
[01:31.92] በእኔ ሰላምሽ ይብዛ ያኩራሽ ላንቺ ማደሬ
[01:42.38] አስደስቼሽ ልደሰት አለኝታዬ ነሽ ፍቅሬ
[01:53.07] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[02:03.14] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[02:14.19]
[02:21.96] የፍቅር ማጣፈጫ ቅመም አለው ጨዋታሽ
[02:32.36] ሳቅ ስትይ ካላየሁ አልደምቅም በዝምታሽ
[02:41.34] አጥቼስ ውዬ ሳድር አይረጋልኝም ልቤ
[02:49.50] ጭር እላላሁ ያላንቺ አትራቂ ካጠገቤ
[03:01.74]
[04:07.96] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[04:18.91] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[04:28.37]
[04:37.27] ኮከባችን ገጥሞልን አጣምሮን እጣ ፋንታ
[04:46.34] ስሜትን ያጋራናል ፍቅራችን እንደመንታ
[04:57.58] ከታመምሽም መታመም ደስ ሲልሽ ደስታዬ
[05:06.01] የሆንሽውን ለመሆን ልብሽ ላይ ነው ቦታዬ
[05:17.34] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[05:26.82] የኔ ፍቅር የግሌ ነሽ ሳቅ በይ አንዴ ልይሽ
[05:37.81]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings