Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Yanchin

👤 Haile Roots 🎼 Yetamene ⏱️ 4:00
🎵 1335 characters
⏱️ 4:00 duration
🆔 ID: 15261270

📜 Lyrics

አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
ያልታመኑትን በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን

አባይ በዝቶ ቢታይ
ያልታመነ አታላይ
አይገባም ቤታችን
ወረት መሐላችን

አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
ያልታመኑትን በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን

የአንድ አካልነቱ
አይተሸ ሲሆን ከንቱ
የኔም ይሆን ብለሽ
ፍቅሬ አትስጊ ፈርተሸ

ከቶ እንዳንቺ ለኔ
ላጣ የማልሻት ከጎኔ
የለም ካንቺም በላይ
ለኔ የተሰጠች በምድር ላይ

አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
ያልታመኑትን በዙሪያሽ
ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን

አባይ በዝቶ ቢታይ
ያልታመነ አታላይ
አይገባም ቤታችን
ወረት መሐላችን

ባዶ የቃል ሙላት
የማይጨበት ትሩፋት
ሳይሆን የእኛ ኑሮ
እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ
ባዶ የቃል ሙላት
የማይጨበት ትሩፋት
ሳይሆን የእኛ ኑሮ
እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ

ላይከፋሽ በኔ ላንድ አፍታ
ቃሌ ነው የማይፈታ

⏱️ Synced Lyrics

[00:19.53] አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
[00:23.66] ያልታመኑትን በዙሪያሽ
[00:26.76] ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
[00:31.79] ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን
[00:35.22] አባይ በዝቶ ቢታይ
[00:38.79] ያልታመነ አታላይ
[00:44.48] አይገባም ቤታችን
[00:47.76] ወረት መሐላችን
[00:52.43] አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
[00:56.93] ያልታመኑትን በዙሪያሽ
[01:00.14] ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
[01:04.97] ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን
[01:08.45] የአንድ አካልነቱ
[01:12.19] አይተሸ ሲሆን ከንቱ
[01:17.08] የኔም ይሆን ብለሽ
[01:20.53] ፍቅሬ አትስጊ ፈርተሸ
[01:25.36] ከቶ እንዳንቺ ለኔ
[01:29.10] ላጣ የማልሻት ከጎኔ
[01:33.47] የለም ካንቺም በላይ
[01:37.28] ለኔ የተሰጠች በምድር ላይ
[01:41.65]
[01:51.31] አትፍሪ አይተሸ በጭራሽ
[02:03.37] ያልታመኑትን በዙሪያሽ
[02:06.40] ፍቅሬ አትስጊ ያንቺን
[02:11.55] ነግ እንዲህ ይሆን ብለሽ ጎጇችን
[02:14.94] አባይ በዝቶ ቢታይ
[02:18.95] ያልታመነ አታላይ
[02:24.48] አይገባም ቤታችን
[02:27.67] ወረት መሐላችን
[02:32.24] ባዶ የቃል ሙላት
[02:35.87] የማይጨበት ትሩፋት
[02:40.17] ሳይሆን የእኛ ኑሮ
[02:44.48] እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ
[02:48.53] ባዶ የቃል ሙላት
[02:52.53] የማይጨበት ትሩፋት
[02:56.58] ሳይሆን የእኛ ኑሮ
[03:00.66] እንደማይፀኑት ውሎ አድሮ
[03:07.62] ላይከፋሽ በኔ ላንድ አፍታ
[03:15.37] ቃሌ ነው የማይፈታ
[03:20.82]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings