Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Kelebuwa

👤 Haile Roots • 🎼 Yetamene • ⏱️ 4:06
🎵 2006 characters
⏱️ 4:06 duration
🆔 ID: 15261504

📜 Lyrics

የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ

የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ

አይደለም ዛሬ ቀን ካለፈ ከርሞ
መልካም ሴትነቷ ለእኔ የታየኝ ቀድሞ
ስትመርጠኝ እንጂ ያኔ እያለሁ ባዶ እጄን
ንቃ ብልጭልጩን ስታንኳኳው ደጄን

የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ

የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ

መፈተኗ ነው በእሳት እንደወርቁ
የለያት ከሌሎች አምረው ከደመቁ
ከእውነት ሚዛን ላይ ተሰፍራ ከብዳለች
በህይወት ውጣ ውረድ ተፈትና አልፋለች

የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ

የእውነት ነው ከልቧ
ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
የእውነት ነው ከልቧ
የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ

ውለታዋ እጂግ ብዙነው ለእኔ ያደረገችው
ተቆጥሮስ መች ያልቃል እና ለእኔ የሆነችው
ሲጨንቀኝ ሳዝን ደስታዬ ናት መፅናኛዬ
ተመርጣ የታደለችኝ ለኔ ድርሻዬ

ውለታዋ እጂግ ብዙነው ለእኔ ያደረገችው
ተቆጥሮስ መች ያልቃል እና ለእኔ የሆነችው
ሲጨንቀኝ ሳዝን ደስታዬ ናት መፅናኛዬ
ተመርጣ የታደለችኝ ለኔ ድርሻዬ

⏱️ Synced Lyrics

[00:18.94] የእውነት ነው ከልቧ
[00:20.78] ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
[00:24.52] የእውነት ነው ከልቧ
[00:27.05] የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
[00:30.56] የእውነት ነው ከልቧ
[00:33.11] ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
[00:36.76] የእውነት ነው ከልቧ
[00:39.76] የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
[00:43.49]
[00:54.83] አይደለም ዛሬ ቀን ካለፈ ከርሞ
[01:01.08] መልካም ሴትነቷ ለእኔ የታየኝ ቀድሞ
[01:07.04] ስትመርጠኝ እንጂ ያኔ እያለሁ ባዶ እጄን
[01:13.29] ንቃ ብልጭልጩን ስታንኳኳው ደጄን
[01:19.32] የእውነት ነው ከልቧ
[01:22.24] ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
[01:25.78] የእውነት ነው ከልቧ
[01:28.25] የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
[01:31.93] የእውነት ነው ከልቧ
[01:34.43] ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
[01:38.08] የእውነት ነው ከልቧ
[01:41.65] የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
[01:46.01]
[01:57.15] መፈተኗ ነው በእሳት እንደወርቁ
[02:03.17] የለያት ከሌሎች አምረው ከደመቁ
[02:08.92] ከእውነት ሚዛን ላይ ተሰፍራ ከብዳለች
[02:15.51] በህይወት ውጣ ውረድ ተፈትና አልፋለች
[02:21.81] የእውነት ነው ከልቧ
[02:24.44] ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
[02:27.86] የእውነት ነው ከልቧ
[02:30.42] የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
[02:33.82] የእውነት ነው ከልቧ
[02:36.44] ሳይሆን የውሸት የእሷ እኔን መውደዷ
[02:40.12] የእውነት ነው ከልቧ
[02:42.88] የእሷ ደግነት መልካም ሴትነቷ
[02:47.12] ውለታዋ እጂግ ብዙነው ለእኔ ያደረገችው
[02:53.33] ተቆጥሮስ መች ያልቃል እና ለእኔ የሆነችው
[02:59.43] ሲጨንቀኝ ሳዝን ደስታዬ ናት መፅናኛዬ
[03:05.08] ተመርጣ የታደለችኝ ለኔ ድርሻዬ
[03:12.05] ውለታዋ እጂግ ብዙነው ለእኔ ያደረገችው
[03:18.09] ተቆጥሮስ መች ያልቃል እና ለእኔ የሆነችው
[03:24.04] ሲጨንቀኝ ሳዝን ደስታዬ ናት መፅናኛዬ
[03:29.89] ተመርጣ የታደለችኝ ለኔ ድርሻዬ
[03:33.97]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings