Tewibesh Sayshima
🎵 1506 characters
⏱️ 5:08 duration
🆔 ID: 15296339
📜 Lyrics
አረንጓዴና ቢጫ ቀይ ጥለት
የጥበብ ቀሚስ ለብሰሽ በጠዋት
የእጅ አንባር አድርገሽ የእግር ጌጥ አልቦ
ሁለመናሽ ውብ ነው አምሮ ተውቦ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
እንደ ጠዋት ፀሐይ ፈገግታሽ ደምቆ
ሽር ጉድ ስትይ ቤቱ አሸብርቆ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
ድምቀትሽ አርጎኝ ድምብር ድምብርብር
የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር
ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ጉድ ጉድ ነው...
የጥበብ ቀሚስ ለብሰሽ በጠዋት
የእጅ አንባር አድርገሽ የእግር ጌጥ አልቦ
ሁለመናሽ ውብ ነው አምሮ ተውቦ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
እንደ ጠዋት ፀሐይ ፈገግታሽ ደምቆ
ሽር ጉድ ስትይ ቤቱ አሸብርቆ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
ድምቀትሽ አርጎኝ ድምብር ድምብርብር
የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር
ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ተዉበሽ ሳይሽማ
ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
ጉድ ጉድ ነው...
⏱️ Synced Lyrics
[00:21.07] አረንጓዴና ቢጫ ቀይ ጥለት
[00:31.95]
[00:36.40] የጥበብ ቀሚስ ለብሰሽ በጠዋት
[00:47.16]
[00:51.13] የእጅ አንባር አድርገሽ የእግር ጌጥ አልቦ
[01:03.15]
[01:05.52] ሁለመናሽ ውብ ነው አምሮ ተውቦ
[01:17.01]
[01:19.91] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:23.58] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:27.10] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:30.75] ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
[01:34.35] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:37.85] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:41.55] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:45.18] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[01:49.42]
[02:03.82] እንደ ጠዋት ፀሐይ ፈገግታሽ ደምቆ
[02:15.75]
[02:17.92] ሽር ጉድ ስትይ ቤቱ አሸብርቆ
[02:28.50]
[02:32.03] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:35.88] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:39.53] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:43.10] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[02:46.62] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:50.23] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:54.08] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:57.77] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[03:01.25] ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
[03:08.39] ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
[03:15.43] ድምቀትሽ አርጎኝ ድምብር ድምብርብር
[03:22.67] የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር
[03:29.96] ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
[03:36.85] ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
[03:44.23] ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
[03:51.55] ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
[03:58.74] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:01.90] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:05.66] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:09.17] ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
[04:12.61] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:16.38] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:19.85] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:23.41] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[04:27.03] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:31.01] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:34.57] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:38.29] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[04:42.09] ጉድ ጉድ ነው...
[04:43.54]
[00:31.95]
[00:36.40] የጥበብ ቀሚስ ለብሰሽ በጠዋት
[00:47.16]
[00:51.13] የእጅ አንባር አድርገሽ የእግር ጌጥ አልቦ
[01:03.15]
[01:05.52] ሁለመናሽ ውብ ነው አምሮ ተውቦ
[01:17.01]
[01:19.91] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:23.58] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:27.10] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:30.75] ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
[01:34.35] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:37.85] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:41.55] ተዉበሽ ሳይሽማ
[01:45.18] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[01:49.42]
[02:03.82] እንደ ጠዋት ፀሐይ ፈገግታሽ ደምቆ
[02:15.75]
[02:17.92] ሽር ጉድ ስትይ ቤቱ አሸብርቆ
[02:28.50]
[02:32.03] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:35.88] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:39.53] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:43.10] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[02:46.62] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:50.23] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:54.08] ተዉበሽ ሳይሽማ
[02:57.77] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[03:01.25] ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
[03:08.39] ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
[03:15.43] ድምቀትሽ አርጎኝ ድምብር ድምብርብር
[03:22.67] የኔ ባትሆኚ ይቆጨኝ ነበር
[03:29.96] ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
[03:36.85] ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
[03:44.23] ምንትዋብ ብዬ እንዳልጠየኩኝ
[03:51.55] ተዉበሽ ሳይሽ ተርበተበትኩኝ
[03:58.74] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:01.90] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:05.66] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:09.17] ጉድ ነው ጉድ ነው ያኔማ
[04:12.61] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:16.38] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:19.85] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:23.41] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[04:27.03] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:31.01] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:34.57] ተዉበሽ ሳይሽማ
[04:38.29] ኧረ ጉድ ነው ያኔማ
[04:42.09] ጉድ ጉድ ነው...
[04:43.54]