Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Reggae Dub Dub

👤 Jah Lude 🎼 Yachin Neger ⏱️ 3:33
🎵 1728 characters
⏱️ 3:33 duration
🆔 ID: 15331093

📜 Lyrics

ሰዎች እቺን ከጠላችሁ
ቆይ እኔ ላሳያችሁ
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
ሆ እቺን እቺን እቺን
ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ሆይ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ባህል ስፋቱን በህግ
በሚወደድ ማደግ
ስሜት ደምስሮች ሁሉ
በፍቅር ይብሉ
ይቀመጥ በዉስጥ በአካላት
በስነስርአት
ይታይ ሽሙንሙን ብሎ
ዉበትን አዝሎ
ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ሆይ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
የለዉም አባይ በል ወዳጅ
የምንጃር ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ሸገር የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
የድሬ ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ኦሮሚያ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ጎጃም ጐንደር የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ትግራይ ብትል የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
ሶማሌ አፋር የለዉም አባይ ዎይ ዎይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
የሁራጌ የለዉም አባይ ናና (ሬጌ ዱብ ዱብ)
የደቡብ ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
በጠቅላላ የለዉም አባይ ና (ሬጌ ዱብ ዱብ)
እንደገናም እንላለን አብረን
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
ሬጌ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
ሬጌ ዱብ ዱብ
ሬጌ ዱብ ዱብ

⏱️ Synced Lyrics

[00:19.09] ሰዎች እቺን ከጠላችሁ
[00:22.36] ቆይ እኔ ላሳያችሁ
[00:25.34] ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
[00:31.23] ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
[00:37.48] ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
[00:43.75] ሆ እስኪ እቺን ለሁላችን
[00:47.55] ሆ እቺን እቺን እቺን
[00:50.98] ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[00:56.22] ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[01:02.12] ሆይ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[01:08.01] ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[01:14.74] ባህል ስፋቱን በህግ
[01:17.66] በሚወደድ ማደግ
[01:20.92] ስሜት ደምስሮች ሁሉ
[01:23.82] በፍቅር ይብሉ
[01:27.34] ይቀመጥ በዉስጥ በአካላት
[01:29.81] በስነስርአት
[01:33.37] ይታይ ሽሙንሙን ብሎ
[01:36.53] ዉበትን አዝሎ
[01:40.63] ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[01:45.33] ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[01:52.18] ሆይ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[01:58.16] ዱብ ዱብ ዱብ ሬጌ ዱብ ዱብ
[02:02.70] የለዉም አባይ በል ወዳጅ
[02:04.14] የምንጃር ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:10.50] ሸገር የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:17.07] የድሬ ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:22.69] ኦሮሚያ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:28.29] ጎጃም ጐንደር የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:35.10] ትግራይ ብትል የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:41.74] ሶማሌ አፋር የለዉም አባይ ዎይ ዎይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:48.17] የሁራጌ የለዉም አባይ ናና (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[02:54.67] የደቡብ ልጅ የለዉም አባይ (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[03:00.86] በጠቅላላ የለዉም አባይ ና (ሬጌ ዱብ ዱብ)
[03:06.12] እንደገናም እንላለን አብረን
[03:07.94] ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
[03:10.43] ሬጌ ዱብ ዱብ
[03:12.38] ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
[03:13.91] ዱብ ዱብ ዱብ ዱብ
[03:16.55] ሬጌ ዱብ ዱብ
[03:22.08] ሬጌ ዱብ ዱብ
[03:25.43]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings