Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Aba Alem Lemenea

👤 Abyssinia Infinite feat. Ejigayehu “Gigi” Shibabaw 🎼 Zion Roots ⏱️ 4:16
🎵 1966 characters
⏱️ 4:16 duration
🆔 ID: 15928335

📜 Lyrics

አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
ሰው ወደድኩኝ እያልኩ ደሞ እጠላለው
ደሞ ይከፋኛል እደሰታለው
ዛሬ ቀጭን ኩታ ነገ እራቁቴን
አገኘው ስል ወዳጅ ደሞ ማጣትን
ደሞ ማጣትን
አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
አባ አለም ለምኔ(ለምን ለምን ለምን ለምን)
አባ አለም ለምኔ(ደሞ ለምን ይክፋኝ)
አባ አለም ለምኔ(ለምን ለምን ለምን ለምን)
አባ አለም ለምኔ(ደሞ ለምን ይክፋኝ)
ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ሰው በአፉ እያነሳ በእጁ ይጥለኛል
የልቡን አላውቅም ግራ ይገባኛል
የልብን ጥያቄ ማነው የሚፈታ
ካንተ በቀር አባት ካንተ በቀር ጌታ
ዛሬ ጥያቄ አለኝ
ለምን ለምን ለምን ደሞ ለምን ይክፋኝ
ብስጨት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ብስጨት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ደስታን ስጠኝ ለህይወቴ አይሳንህም እና አባቴ
አርቅልኝ ክፉውን እንዳልማር ክፋቱን
በቀኝ አውለህ አሳድረኝ ክፉ ነገር ሳይወጣኝ
ሳይወጣኝ ክፉ ነገር ሳይወጣኝ
ምን ሊሰራልኝ ጥላቻ ሀሜት
ሀብት አይሆነኝም ቤት አልሰራበት
ልብ ያጨልማል ክፉ ነገር
ልቤን አብሩልኝ ስጡኝ ፍቅር
አባ አለም ለምኔ
ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ

⏱️ Synced Lyrics

[00:16.99] አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
[00:19.38] ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
[00:22.74]
[00:25.19] አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
[00:27.34] ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
[00:31.18]
[00:35.81] ሰው ወደድኩኝ እያልኩ ደሞ እጠላለው
[00:41.12] ደሞ ይከፋኛል እደሰታለው
[00:46.79] ዛሬ ቀጭን ኩታ ነገ እራቁቴን
[00:52.31] አገኘው ስል ወዳጅ ደሞ ማጣትን
[00:57.92] ደሞ ማጣትን
[01:00.51]
[01:12.21] አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
[01:14.83] ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
[01:18.88]
[01:20.95] አባ አለም ለምኔ አባ አለም ለምኔ
[01:23.30] ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
[01:29.42] አባ አለም ለምኔ(ለምን ለምን ለምን ለምን)
[01:31.63] አባ አለም ለምኔ(ደሞ ለምን ይክፋኝ)
[01:34.86] አባ አለም ለምኔ(ለምን ለምን ለምን ለምን)
[01:37.43] አባ አለም ለምኔ(ደሞ ለምን ይክፋኝ)
[01:43.07] ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
[01:48.61] ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
[01:55.51]
[02:05.40] ሰው በአፉ እያነሳ በእጁ ይጥለኛል
[02:10.65] የልቡን አላውቅም ግራ ይገባኛል
[02:16.18] የልብን ጥያቄ ማነው የሚፈታ
[02:22.09] ካንተ በቀር አባት ካንተ በቀር ጌታ
[02:27.65] ዛሬ ጥያቄ አለኝ
[02:30.05] ለምን ለምን ለምን ደሞ ለምን ይክፋኝ
[02:35.84] ብስጨት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
[02:41.44] ብስጨት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
[02:46.91]
[02:53.14] ደስታን ስጠኝ ለህይወቴ አይሳንህም እና አባቴ
[02:58.18] አርቅልኝ ክፉውን እንዳልማር ክፋቱን
[03:03.74] በቀኝ አውለህ አሳድረኝ ክፉ ነገር ሳይወጣኝ
[03:09.52] ሳይወጣኝ ክፉ ነገር ሳይወጣኝ
[03:15.03]
[03:21.28] ምን ሊሰራልኝ ጥላቻ ሀሜት
[03:23.63] ሀብት አይሆነኝም ቤት አልሰራበት
[03:26.33] ልብ ያጨልማል ክፉ ነገር
[03:29.54] ልቤን አብሩልኝ ስጡኝ ፍቅር
[03:35.06] አባ አለም ለምኔ
[03:37.57] ጀንበር ወታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
[03:43.39]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings