Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Addis Abeba

👤 Samon Zemas 🎼 Lewt ⏱️ 3:51
🎵 3503 characters
⏱️ 3:51 duration
🆔 ID: 17022221

📜 Lyrics

እውነት መዋደድን የአንድነት ኑሮ
ውብ ባንቺ ጥላ ስር ፍቅርን ተምሮ
ተወልዶ አድጎብሽ አይ አንቺን አውቆ
ልቡን ያስቀድማል አያይም እርቆ
የፍቅር ቤቴ ደግነት ምድረ አራዳ አዱ ገነት
አትለይም የኔ ነው አታውቅም
እላይ ታች ነች ሁሉንም
የአብሮ መኖር የፍቅር ትርጉም
አንድ ነበር ሳይኖር ህጉም
እያለፈ ክፉም ደጉም
በረከትን ስናይ እርጉም
ሞክር አምልጥ ከድህነት
አታመንታ አንዱን ምረጥ
አስተምራ መኖር መስራት
ሰታ እድል ውሃ እና እሳት
አዎ በል ንገራት እንደሆነች የሁሉም እናት
አታረጅም ገና ዉብ ናት
ዛሬም አዲስ አበባ ናት

ባህሏ አንድ ነው የምናውቃት
ፍቅርን አዲስ እሚያኖራት
ከአይኗ ብርቅ እኔ አልረሳት
ነዳ አለም ብትሆን እሳት

አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ

ዜማው ቢያንስብሽም ፅፌ ምችለው
ፍቅሬን ልግለፅልሽ እጅ መንሻዬ ይኸው
ባይሞላልኝ እንጂ ከአይንሽ የምርቀው
ወላጅ እናቴ ነሽ ሁሌም ልቤ ያንቺው ነው
ስሸኘኝ ሽቅብ አይታ በአይኖⶩ እምባ ሞልታ
አለም ክፉ ወሰደችኝ ህይወት ጨካኝ አረገችኝ
እንደ አንቺ አይደል እዛ ሄጄ ለዩኝ እኔን ቀይ ደምቼ
ዘረኝነት ክፉ ደዌ ትላንት ያዘኝ ነገን ሆኜ
ጊዜ አልፎ ተቀይሮ ናፍቆትሽ አመጣኝ ዞሮ
ቦታ አራዳው እንደ ድሮ ባይገኝም ተበትኖ
ልብ ቦታ አደለም ምሳሌ ናት አዲስ ለአለም
ካስተዋልን ትልቅ ሚስጥር
የአዲስ ሰው ሰው ነው ፍቅር

ባህሉ አንድ ነው የምናውቃት
ፍቅርን አዲስ እሚያኖራት
ከአይኗ ብርቅ እኔ አልረሳት
ነዳ አለም ብትሆን እሳት

አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ

ፈካ አበባ ወጣት ይረግፋል በዘመን
ትላንት አልፎ ትውልድ ተተካን አብበን
የሚያምረውን ህይወት የሸገርን ወርሰን
ዛሬም እንኖራለን ፍቅርን አግዝፈን
ያደግንባት ውብ እናት ፍቅር
እይ ልጆⶩን ሌላው ይቅር
ጨዋታውን እሷ ወልዳ
ባዳ የለም በሷ ሜዳ
መኖር በመሃል በህይወት በሞት
ንግድ ቁማር ሲያገኝ ነጥቆት
ሲያሳልፍ ለአምላክ ሰቶት
በቀል ክፋት ሁሉን ትቶት
ምንም ቢለያይ ኑሮ በአዲስ
እዚ አና እዛ ቢሆንም ኪስ
ሁሉ ይሞላል ፍቅር ካለ
እሱ ያያል ከላይ አለ
አዎ ማንም መጣ
ተቀብላ ፍቅር ሰጥታ
ተመቸችው ቀረ ከሷ
አይገኝም ልክ እንደሷ

ባህሉ አንድ ነው የምናውቃት
ፍቅርን አዲስ እሚያኖራት
ከአይኗ ብርቅ እኔ አልረሳት
ነዳ አለም ብትሆን እሳት

አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ

⏱️ Synced Lyrics

[00:16.50] እውነት መዋደድን የአንድነት ኑሮ
[00:25.91] ውብ ባንቺ ጥላ ስር ፍቅርን ተምሮ
[00:28.34] ተወልዶ አድጎብሽ አይ አንቺን አውቆ
[00:30.70] ልቡን ያስቀድማል አያይም እርቆ
[00:33.84] የፍቅር ቤቴ ደግነት ምድረ አራዳ አዱ ገነት
[00:36.92] አትለይም የኔ ነው አታውቅም
[00:38.47] እላይ ታች ነች ሁሉንም
[00:39.91] የአብሮ መኖር የፍቅር ትርጉም
[00:42.03] አንድ ነበር ሳይኖር ህጉም
[00:43.82] እያለፈ ክፉም ደጉም
[00:44.73] በረከትን ስናይ እርጉም
[00:46.51] ሞክር አምልጥ ከድህነት
[00:48.14] አታመንታ አንዱን ምረጥ
[00:49.78] አስተምራ መኖር መስራት
[00:50.90] ሰታ እድል ውሃ እና እሳት
[00:51.98] አዎ በል ንገራት እንደሆነች የሁሉም እናት
[00:54.28] አታረጅም ገና ዉብ ናት
[00:56.25] ዛሬም አዲስ አበባ ናት
[00:57.84] ባህሏ አንድ ነው የምናውቃት
[00:59.59] ፍቅርን አዲስ እሚያኖራት
[01:01.44] ከአይኗ ብርቅ እኔ አልረሳት
[01:02.91] ነዳ አለም ብትሆን እሳት
[01:06.19] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[01:10.75] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[01:19.62] ዜማው ቢያንስብሽም ፅፌ ምችለው
[01:22.52] ፍቅሬን ልግለፅልሽ እጅ መንሻዬ ይኸው
[01:26.14] ባይሞላልኝ እንጂ ከአይንሽ የምርቀው
[01:28.48] ወላጅ እናቴ ነሽ ሁሌም ልቤ ያንቺው ነው
[01:30.24] ስሸኘኝ ሽቅብ አይታ በአይኖⶩ እምባ ሞልታ
[01:32.88] አለም ክፉ ወሰደችኝ ህይወት ጨካኝ አረገችኝ
[01:36.64] እንደ አንቺ አይደል እዛ ሄጄ ለዩኝ እኔን ቀይ ደምቼ
[01:40.04] ዘረኝነት ክፉ ደዌ ትላንት ያዘኝ ነገን ሆኜ
[01:42.29] ጊዜ አልፎ ተቀይሮ ናፍቆትሽ አመጣኝ ዞሮ
[01:44.69] ቦታ አራዳው እንደ ድሮ ባይገኝም ተበትኖ
[01:47.35] ልብ ቦታ አደለም ምሳሌ ናት አዲስ ለአለም
[01:49.64] ካስተዋልን ትልቅ ሚስጥር
[01:53.01] የአዲስ ሰው ሰው ነው ፍቅር
[01:54.73] ባህሉ አንድ ነው የምናውቃት
[01:56.46] ፍቅርን አዲስ እሚያኖራት
[01:58.95] ከአይኗ ብርቅ እኔ አልረሳት
[02:01.55] ነዳ አለም ብትሆን እሳት
[02:05.10] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[02:11.46] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[02:16.90] ፈካ አበባ ወጣት ይረግፋል በዘመን
[02:22.50] ትላንት አልፎ ትውልድ ተተካን አብበን
[02:24.56] የሚያምረውን ህይወት የሸገርን ወርሰን
[02:27.28] ዛሬም እንኖራለን ፍቅርን አግዝፈን
[02:29.77] ያደግንባት ውብ እናት ፍቅር
[02:31.33] እይ ልጆⶩን ሌላው ይቅር
[02:32.72] ጨዋታውን እሷ ወልዳ
[02:34.28] ባዳ የለም በሷ ሜዳ
[02:36.36] መኖር በመሃል በህይወት በሞት
[02:38.04] ንግድ ቁማር ሲያገኝ ነጥቆት
[02:39.46] ሲያሳልፍ ለአምላክ ሰቶት
[02:40.71] በቀል ክፋት ሁሉን ትቶት
[02:42.36] ምንም ቢለያይ ኑሮ በአዲስ
[02:43.68] እዚ አና እዛ ቢሆንም ኪስ
[02:45.16] ሁሉ ይሞላል ፍቅር ካለ
[02:46.85] እሱ ያያል ከላይ አለ
[02:47.93] አዎ ማንም መጣ
[02:49.24] ተቀብላ ፍቅር ሰጥታ
[02:50.30] ተመቸችው ቀረ ከሷ
[02:51.68] አይገኝም ልክ እንደሷ
[02:53.14] ባህሉ አንድ ነው የምናውቃት
[02:55.29] ፍቅርን አዲስ እሚያኖራት
[02:57.33] ከአይኗ ብርቅ እኔ አልረሳት
[02:59.38] ነዳ አለም ብትሆን እሳት
[03:01.21] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[03:08.46] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[03:14.25] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[03:20.06] አዲስ አዲስ እንዳንቺስ የለም አዲስ
[03:30.42]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings