Dar Dar
🎵 2789 characters
⏱️ 5:19 duration
🆔 ID: 17804267
📜 Lyrics
ገና ለገና በመፍራት አትጨነቂ
የነገን ነገር መጪውን ምንም ላታውቂ
በመጠራጠር በመፍራት ፍቅር አይሸሽም
ዳር ዳር አትበይ የኔአለም እኔ አልከዳሽም
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
በህይወት እስካለሁ ፍቅሬ ፍቅሬ ፍቅሬ አይጎልብሽም
እመኚኝ የኔ ውድ መቼም መቼም ልቤም አይከዳሽም
ፍቅሬ ወድሻለሁ ፍፁም ፍፁም አትጠራጠሪ
ልቤን ሰጥቼሻለው ዉዴ ዉዴ ፍቅር አትፍሪ
ብዙ ክፉ አለ ፍርሀት ክፉ ነው
ፍቅር የሚፀናው ፍቅር ሲኖር ነው
ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ
ወድጄሻለው ወይኔ አፍቅሬሻለው
ልቤን በሙሉ ሰጥቼሻለው
እኔን ተዪና ፍቅርን እመኚው
ውስጠ-ሚስጥሬን እንድታገኚው
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ገና ለገና በመፍራት አትጨነቂ
የነገን ነገር መጪውን ምንም ላታውቂ
በመጠራጠር በመፍራት ፍቅር አይሸሽም
ዳር ዳር አትበይ የኔአለም እኔ አልከዳሽም
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
አይቻልም እንጂ ልብን ልብን ከፍቶ ማሳየት
አሳይሽ ነበረ ዉዴ ዉዴ የውስጤን ውበት
መጠራጠሩማ ያለ ያለ ያለ ነው ባለም ላይ
የሰው ስላልሆነ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ከሰማይ
ፍቅር የልብ እንጂ አይደል የአይምሮ
መች ይዘለቃል ሁሉን ጠርጥሮ
ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ
ወድጄሻለው ወይኔ አፍቅሬሻለው
ልቤን በሙሉ ሰጥቼሻለው
እኔን ተዪና ፍቅርን እመኚው
ውስጠ-ሚስጥሬን እንድታገኚው
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ቀረብ በይ እንጂ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ቀረብ ነው እንጂ የምን ዳር ዳር
የነገን ነገር መጪውን ምንም ላታውቂ
በመጠራጠር በመፍራት ፍቅር አይሸሽም
ዳር ዳር አትበይ የኔአለም እኔ አልከዳሽም
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
በህይወት እስካለሁ ፍቅሬ ፍቅሬ ፍቅሬ አይጎልብሽም
እመኚኝ የኔ ውድ መቼም መቼም ልቤም አይከዳሽም
ፍቅሬ ወድሻለሁ ፍፁም ፍፁም አትጠራጠሪ
ልቤን ሰጥቼሻለው ዉዴ ዉዴ ፍቅር አትፍሪ
ብዙ ክፉ አለ ፍርሀት ክፉ ነው
ፍቅር የሚፀናው ፍቅር ሲኖር ነው
ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ
ወድጄሻለው ወይኔ አፍቅሬሻለው
ልቤን በሙሉ ሰጥቼሻለው
እኔን ተዪና ፍቅርን እመኚው
ውስጠ-ሚስጥሬን እንድታገኚው
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ገና ለገና በመፍራት አትጨነቂ
የነገን ነገር መጪውን ምንም ላታውቂ
በመጠራጠር በመፍራት ፍቅር አይሸሽም
ዳር ዳር አትበይ የኔአለም እኔ አልከዳሽም
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
አይቻልም እንጂ ልብን ልብን ከፍቶ ማሳየት
አሳይሽ ነበረ ዉዴ ዉዴ የውስጤን ውበት
መጠራጠሩማ ያለ ያለ ያለ ነው ባለም ላይ
የሰው ስላልሆነ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ነው ከሰማይ
ፍቅር የልብ እንጂ አይደል የአይምሮ
መች ይዘለቃል ሁሉን ጠርጥሮ
ሰው አይታመንም ብለሽ ከሆነ
ፍቅር ይክሰዋል ፍቅርን ያመነ
ወድጄሻለው ወይኔ አፍቅሬሻለው
ልቤን በሙሉ ሰጥቼሻለው
እኔን ተዪና ፍቅርን እመኚው
ውስጠ-ሚስጥሬን እንድታገኚው
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ዳር ዳር - ዳር ዳር
ተይ ዳር ዳር - ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ቀረብ በይ እንጂ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
የምን ፈራ ተባ የምን ዳር ዳር
ቀረብ ነው እንጂ የምን ዳር ዳር