Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

01 - Addis Abèba bété

👤 Alèmayèhu Eshèté 🎼 Alèmayèhu Eshèté ⏱️ 4:33
🎵 2008 characters
⏱️ 4:33 duration
🆔 ID: 18132025

📜 Lyrics

አሁንም ቅድምም: ታስካካለች ዶሮ
እኔ አንችን ማግኘቴ: ህልም ነው ዘንድሮ
እኔ አንችን ማግኘቴ: ህልም ነው ዘንድሮ
ህልም ነው ዘንድሮ

አዲስ አበባ ቤቴ: አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ: አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ: አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል: ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
ኧረ እንዲያው ይመኙሻል: ኧረ እንዲያው ይመኙሻል
በምኞት ቢጓዙም: ወዴት ያገኙሻል?!
ያገኙሻል?! ያገኙሻል?! ያገኙሻል?!
ያገኙሻል?! ያገኙሻል?! ያገኙሻል?!

የሆዴን በሆዴ: የአፌን በእንጉርጉሮ
ልግለፅልሽ እንጂ: አልሆነም ዘንድሮ
ልግለፅልሽ እንጂ: አልሆነም ዘንድሮ
አልሆነም ዘንድሮ

አዲስ አበባ ቤቴ: አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ: አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ: አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ፒያሳን፣ ጉለሌን፣ መርካቶን ጨምሮ
ስፈልግሽ መሸ: ነይልኝ ዘንድሮ
ስፈልግሽ መሸ: ነይልኝ ዘንድሮ
ነይልኝ ዘንድሮ

አንቺን ፈልጌ መጣሁ: አንቺን ፈልጌ መጣሁ
አንቺን ፈልጌ መጣሁ: አንቺን ፈልጌ መጣሁ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ: ከቤቴስ መች አጣሁ?!
መች አጣሁኝ: መች አጣሁኝ: መች አጣሁኝ?!

አዲስ አበባ ቤቴ: አዲስ አበባ ቤቴ
አዲስ አበባ ቤቴ: አዲስ አበባ ቤቴ
ሸጋ ልጅ ቆንጆ ልጅ: አለች ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ ጎረቤቴ ጎረቤቴ
ጎረቤቴ

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings