Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Chigerish Bene Alfoual

👤 Alèmayèhu Eshèté 🎼 Addis Ababa ⏱️ 5:14
🎵 1334 characters
⏱️ 5:14 duration
🆔 ID: 18355919

📜 Lyrics

በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
ችግርሽ በኔ አልፏል

በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
ችግርሽ በኔ አልፏል

በኃሜት ቢላዋ ዘልዝሎ የበላኝ
ባንች ምክንያት ነዉ ስንቱ የተጣላኝ
እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃዉ ይጠፋል
ችግርም ስቃይም ከታገሱት ያልፋል
ከታገሱት ያልፋል

በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
ችግርሽ በኔ አልፏል

በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
ችግርሽ በኔ አልፏል

ዛሬ ትልቅ ሰዉ ነሽ ብዙ ሰዉ አይቶሻል
በኔ በከርታታዉ ሁሉም አልፎልሻል
ከንግዲህስ ወዲያ አይነካሽም ክፉ
ሞቱ ለኔ ይሁን በቅድሚያ መርገፉ
በቅድሚያ መርገፉ

በኃሜት ቢላዋ ዘልዝሎ የበላኝ
ባንች ምክንያት ነዉ ስንቱ የተጣላኝ
እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃዉ ይጠፋል
ችግርም ስቃይም ከታገሱት ያልፋል
ከታገሱት ያልፋል

⏱️ Synced Lyrics

[00:42.78] በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
[00:46.89] እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
[00:51.15] ችግርሽ በኔ አልፏል
[00:54.94] በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
[00:58.54] እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
[01:02.84] ችግርሽ በኔ አልፏል
[01:07.75]
[01:24.84] በኃሜት ቢላዋ ዘልዝሎ የበላኝ
[01:32.68] ባንች ምክንያት ነዉ ስንቱ የተጣላኝ
[01:38.64] እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃዉ ይጠፋል
[01:46.71] ችግርም ስቃይም ከታገሱት ያልፋል
[01:51.27] ከታገሱት ያልፋል
[01:56.02]
[02:12.52] በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
[02:16.62] እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
[02:20.65] ችግርሽ በኔ አልፏል
[02:24.36] በሰዉ ልጆች ብእር ታሪክሽ ተፅፏል
[02:28.57] እንደልብሽ ሁኝ ችግርሽ በኔ አልፏል
[02:33.59] ችግርሽ በኔ አልፏል
[02:37.56]
[02:54.68] ዛሬ ትልቅ ሰዉ ነሽ ብዙ ሰዉ አይቶሻል
[03:02.72] በኔ በከርታታዉ ሁሉም አልፎልሻል
[03:08.62] ከንግዲህስ ወዲያ አይነካሽም ክፉ
[03:16.58] ሞቱ ለኔ ይሁን በቅድሚያ መርገፉ
[03:21.48] በቅድሚያ መርገፉ
[03:25.45]
[04:22.70] በኃሜት ቢላዋ ዘልዝሎ የበላኝ
[04:30.60] ባንች ምክንያት ነዉ ስንቱ የተጣላኝ
[04:36.77] እሳት ነዶ ነዶ ሲበቃዉ ይጠፋል
[04:44.43] ችግርም ስቃይም ከታገሱት ያልፋል
[04:49.36] ከታገሱት ያልፋል
[04:51.83]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings