Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Etemete

👤 Rahel Getu • 🎼 Etemete • ⏱️ 4:01
🎵 2202 characters
⏱️ 4:01 duration
🆔 ID: 19224451

📜 Lyrics

እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
ሲባል ወዲያ ማዶ ተከሰተ
ወዲህ መች ይጠፋል ቀልብ የሳተ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
መልካም እውነት ካይኔ ላይ

ከሰው ተለይተህ ሳትፈጠር
ምን ይሆን መድምቋ ባንተ ምድር
አትብራ እንደ ኮኮብ አንተ ልጅ
ጊዜው ይጋረዳል አንተ ልጅ
ቀን እየመሰለው አንተ ልጅ
ሰው በሌት ይሄዳል አንተ ልጅ
ቢመስል እንጂ ምኞት መኖር
የታል ውበት አንተ ሳትኖር
ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ
ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅሬ ማደላ
ከላይ ያለበሰህ ውበት ፈትሎ
ያየህ ሸኘህ አሉ ዓይኑን ጥሎ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
እንዲህ ከናፈከኝ ቆመህ ጎኔ
ምን ይውጠኝ ነበር ባትሆን የኔ
አንጀቴ የራሰው አንተ ልጅ
ሰርክ በመውደዴ አንተ ልጅ
ውሀ ልቅዳ ብዬ አንተ ልጅ
አልወርድም ምንግዴ አንተ ልጅ
በመስል እንጂ ምኞት መኖር
የታል ውበት አንተ ሳትኖር
ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ
ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ
በላይ በላይ በላይ በላይ
በላይ በላይ በላይ በላይ
በላይ በላይ በላይ በላይ
በላይ በላይ በላይ በላይ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ

⏱️ Synced Lyrics

[00:11.23] እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
[00:15.87] መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
[00:20.15] እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
[00:24.42] መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
[00:29.12] ሲባል ወዲያ ማዶ ተከሰተ
[00:32.98] ወዲህ መች ይጠፋል ቀልብ የሳተ
[00:40.09] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[00:43.80] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[00:46.33] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[00:49.46] ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
[00:51.76] መልካም እውነት ካይኔ ላይ
[00:54.24]
[01:02.69] ከሰው ተለይተህ ሳትፈጠር
[01:07.22] ምን ይሆን መድምቋ ባንተ ምድር
[01:11.18] አትብራ እንደ ኮኮብ አንተ ልጅ
[01:13.99] ጊዜው ይጋረዳል አንተ ልጅ
[01:16.76] ቀን እየመሰለው አንተ ልጅ
[01:19.63] ሰው በሌት ይሄዳል አንተ ልጅ
[01:22.43] ቢመስል እንጂ ምኞት መኖር
[01:25.74] የታል ውበት አንተ ሳትኖር
[01:31.17] ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ
[01:34.25] ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ
[01:39.49] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[01:42.28] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[01:45.13] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[01:47.96] ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
[01:51.50] እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
[01:55.77] መሰለብኝ እንዴ ለፍቅሬ ማደላ
[02:00.88] ከላይ ያለበሰህ ውበት ፈትሎ
[02:06.31]
[02:18.21] ያየህ ሸኘህ አሉ ዓይኑን ጥሎ
[02:22.18] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[02:25.10] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[02:28.15] ባላይ ባላይ ባላይ ባላይ
[02:31.35] ባላይ በላይ ባላይ ባላይ
[02:34.55] እንዲህ ከናፈከኝ ቆመህ ጎኔ
[02:50.37] ምን ይውጠኝ ነበር ባትሆን የኔ
[02:54.17] አንጀቴ የራሰው አንተ ልጅ
[02:56.44] ሰርክ በመውደዴ አንተ ልጅ
[02:59.37] ውሀ ልቅዳ ብዬ አንተ ልጅ
[03:02.27] አልወርድም ምንግዴ አንተ ልጅ
[03:05.48] በመስል እንጂ ምኞት መኖር
[03:08.53] የታል ውበት አንተ ሳትኖር
[03:13.93] ሳይሉት የሰው ቅኔ ዘርፎ
[03:17.28] ስንቱ አደረ እሳት አቅፎ
[03:22.46] በላይ በላይ በላይ በላይ
[03:24.92] በላይ በላይ በላይ በላይ
[03:28.17] በላይ በላይ በላይ በላይ
[03:31.02] በላይ በላይ በላይ በላይ
[03:33.96] እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
[03:38.60] መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
[03:42.67] እቴሜቴ ሆዴ እቴሜቴ ገላ
[03:47.33] መሰለብኝ እንዴ ለፍቅር የማደላ
[03:50.74]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings