Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Tesasatn

👤 Samon Zemas 🎼 Lewt ⏱️ 4:33
🎵 4725 characters
⏱️ 4:33 duration
🆔 ID: 31140604

📜 Lyrics

ሳሞን ለታሪክ

ዛሬ የተከሉት ፍሬ ነገ እንደሚይብበው
የሰጠውን ነው ሰው የእጁን ነው የሚያገኘው
አከብራለሁ ምርጫዋ ነው እሷ የፈቀደቺው
ግን ተከትላ ነው ሄዋን መንገድ የሳተችው
የጣልሽው ወርቅ ነው ፍቅር የሰው ቤት እያየሽ
ምኞት አሸነፈሽ ጥቅም ከጎረቤት አድርሽ

ማንነት ቀይረሽ ቀዠት የሰው ስታደምቂ
ህልምሽን ገድለሽው ወድቀሽል ስትነቂ
ግን አይቆይም ለዘላለም ውቡ ወጣትነት
ሳንገነባ ነጋችንን ትሄዳለች ድንገት
ለማያይሽ ዞሮ ነገ ልሙትልሽ ያለሽ
የበላሽው ገንዘብ ቁማር ህይወት አስከፈለሽ
ሳታውቂበት መርጠሽ ይሆን አሳሳች ጓደኛ
ትሰበራለች እየጣለች እንቺን እያለች ስንተኛ

የገባሽው ከክፉ አለም ዉሸት ከሚያዞራት
ደስታ የለ ጭንቀት ብቻ ሀጣን ከሚመሯት
ለብልጭልጭ ለቁስ ሁሉንም እያወቅሽ
ክብርሽን ገለሽው ወዳጅሽን ገፍተሾ
ንግድ ስታደርጊያት ፍቅርን ክብሯን ንቀሽ
ላንቺ የነበሩት ጥለሽ ሲጠፋ ህሊናሽ

እሱ ጋር ተሳሳትሽ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትሽ
እሱ ጋር ተሳሳትሽ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትሽ
እሱ ጋር ተሳሳትሽ እሱ ጋር ተሳሳትሸ
እሱ ጋር ተሳሳትሽ እሱ ጋር ተሳሳትሸ

ነፍሴን ስጠይቀው አለኝ ቃልህ ይሁን እውነት
አልቅሶ ይውጣለት ቀለም ብዕሩን ፃፍበት
አትሸነፍ በዚች አለም ዝም አትበል ስህተት
አቅመህ ይሄ ነው ስራ ሀቅ ጥበብ መስጠት
ያከበርነው የሚመስለው እኛ ያልነው ትልቁ
የነበረው የደረሰው ዝም ያለው ሲሰርቁ
የሙስና አለቃ ነበረው ቤተሰብ ቅሉ
እየጣለ ፍቅር እምነት እነሱ እየሰጡ

ክብር የለው ለምትወደው ለዛች ውድ ሚስቱ
ልጆቿን እያለች ሆና ስንቱ ድካሟ ዋለ ከንቱ
አሁንም አይመለስ ሄዷል እሱ እርቆ
በውሸት አዙሪት ገብቶ ለስሜቱ ወድቆ
ሀልሟን የገደልከው ያቺ ወጣት
ቀደካማ ጎኗ ከጉዞ ያቆምካት
በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት
ልክ እንደ አንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት

መልካሙንም መጥፎንም ምርጫህ ነው የሚያደርገው
የነገም አበባ አሜኬላው ፍሬው በእጅህ ነው ያለው
ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ
ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ

እሱ ጋር ተሳሳትክ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትክ
እሱ ጋር ተሳሳትክ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትክ
እሱ ጋር ተሳሳትክ እሱ ጋር ተሳሳትክ
እሱ ጋር ተሳሳትክ እሱ ጋር ተሳሳትክ

ጊዜ ሲያልፍ ፀሎቴ ነው እንዳልቀየር
እያወቅኩኝ ተሳስቼ በነበር እንዳልቀር
እፈራለው ድንገት የሰው ልብ እንዳልሰብር
ይጨነቃል ልቤ ሰው ማውራቱ ላይቀር
ያስተምራል ብዙ ነገር በመከራ ማለፍ
ይረሳል በጊዜ ህይወት ግን ስትል ከፍ

የበረረም ያርፋል ማንም አይቀር ከጫፍ
የወጣም የወርዳል በአዲስ ህይወት ምዕራፍ
እንደ ትላንት አይደለም እኛ ሁላችንም
አሳልፈን አይተነዋል ወድቀን ተነስተንም
አጥፍተናል ትላንት ሳናውቅ አውቀንም
ለመመለስ ለይቅርታ ዛሬም አያረፍድም

ግን ለራሴ ብቻ እያልኩ ያመኑኝን ክጄ
የችግሬን የክፉ ቀን ወዳጆችን ትቼ
ጊዜ ሲያረሳኝ መነሻዬን ከፋትን መርጬ
ማንነቴን ከጣልኩ ፍቅርን ዘንግቼ
ሰው ላረጉኝ ላበረቱኝ ልቤ ካጣ ቦታ
ካስቀደምኩኝ ገንዘብ የእውነት ጥበብ ወድቃ
ሌላውን አጠፋ ብዬ እኔ እየተሳሳትኩ
ንፁ አድርጌ እራሴን ሁሉን አቃለው ከልኩ

እሱ ጋር ተሳሳትኩ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትኩ
እሱ ጋር ተሳሳትኩ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትኩ
እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ

⏱️ Synced Lyrics

[00:17.17] ሳሞን ለታሪክ
[00:20.66] ዛሬ የተከሉት ፍሬ ነገ እንደሚይብበው
[00:23.32] የሰጠውን ነው ሰው የእጁን ነው የሚያገኘው
[00:26.31] አከብራለሁ ምርጫዋ ነው እሷ የፈቀደቺው
[00:29.35] ግን ተከትላ ነው ሄዋን መንገድ የሳተችው
[00:31.54] የጣልሽው ወርቅ ነው ፍቅር የሰው ቤት እያየሽ
[00:34.48] ምኞት አሸነፈሽ ጥቅም ከጎረቤት አድርሽ
[00:36.95] ማንነት ቀይረሽ ቀዠት የሰው ስታደምቂ
[00:39.80] ህልምሽን ገድለሽው ወድቀሽል ስትነቂ
[00:42.22] ግን አይቆይም ለዘላለም ውቡ ወጣትነት
[00:45.08] ሳንገነባ ነጋችንን ትሄዳለች ድንገት
[00:48.03] ለማያይሽ ዞሮ ነገ ልሙትልሽ ያለሽ
[00:50.68] የበላሽው ገንዘብ ቁማር ህይወት አስከፈለሽ
[00:53.25] ሳታውቂበት መርጠሽ ይሆን አሳሳች ጓደኛ
[00:55.63] ትሰበራለች እየጣለች እንቺን እያለች ስንተኛ
[00:58.87] የገባሽው ከክፉ አለም ዉሸት ከሚያዞራት
[01:01.97] ደስታ የለ ጭንቀት ብቻ ሀጣን ከሚመሯት
[01:04.06] ለብልጭልጭ ለቁስ ሁሉንም እያወቅሽ
[01:06.26] ክብርሽን ገለሽው ወዳጅሽን ገፍተሾ
[01:09.37] ንግድ ስታደርጊያት ፍቅርን ክብሯን ንቀሽ
[01:11.95] ላንቺ የነበሩት ጥለሽ ሲጠፋ ህሊናሽ
[01:14.56] እሱ ጋር ተሳሳትሽ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትሽ
[01:19.42] እሱ ጋር ተሳሳትሽ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትሽ
[01:24.99] እሱ ጋር ተሳሳትሽ እሱ ጋር ተሳሳትሸ
[01:30.23] እሱ ጋር ተሳሳትሽ እሱ ጋር ተሳሳትሸ
[01:35.15] ነፍሴን ስጠይቀው አለኝ ቃልህ ይሁን እውነት
[01:38.54] አልቅሶ ይውጣለት ቀለም ብዕሩን ፃፍበት
[01:41.58] አትሸነፍ በዚች አለም ዝም አትበል ስህተት
[01:43.83] አቅመህ ይሄ ነው ስራ ሀቅ ጥበብ መስጠት
[01:46.02] ያከበርነው የሚመስለው እኛ ያልነው ትልቁ
[01:49.14] የነበረው የደረሰው ዝም ያለው ሲሰርቁ
[01:51.40] የሙስና አለቃ ነበረው ቤተሰብ ቅሉ
[01:54.68] እየጣለ ፍቅር እምነት እነሱ እየሰጡ
[01:57.17] ክብር የለው ለምትወደው ለዛች ውድ ሚስቱ
[01:59.22] ልጆቿን እያለች ሆና ስንቱ ድካሟ ዋለ ከንቱ
[02:02.63] አሁንም አይመለስ ሄዷል እሱ እርቆ
[02:06.12] በውሸት አዙሪት ገብቶ ለስሜቱ ወድቆ
[02:08.01] ሀልሟን የገደልከው ያቺ ወጣት
[02:10.29] ቀደካማ ጎኗ ከጉዞ ያቆምካት
[02:13.22] በስሜት ተመርተህ በገንዘብ የጣልካት
[02:15.63] ልክ እንደ አንተው ሚጣ የአንድ አባት ልጅ ናት
[02:17.77] መልካሙንም መጥፎንም ምርጫህ ነው የሚያደርገው
[02:20.16] የነገም አበባ አሜኬላው ፍሬው በእጅህ ነው ያለው
[02:24.23] ዛሬ መርጠህ ፍቅር ወደ ቤትህ ካልዞርክ
[02:26.32] ለራስህ ምስኪን ልጅ ጥሩ አባት ካልሆንክ
[02:28.98] እሱ ጋር ተሳሳትክ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትክ
[02:34.79] እሱ ጋር ተሳሳትክ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትክ
[02:39.30] እሱ ጋር ተሳሳትክ እሱ ጋር ተሳሳትክ
[02:45.23] እሱ ጋር ተሳሳትክ እሱ ጋር ተሳሳትክ
[02:50.36] ጊዜ ሲያልፍ ፀሎቴ ነው እንዳልቀየር
[02:53.06] እያወቅኩኝ ተሳስቼ በነበር እንዳልቀር
[02:55.89] እፈራለው ድንገት የሰው ልብ እንዳልሰብር
[02:58.32] ይጨነቃል ልቤ ሰው ማውራቱ ላይቀር
[03:01.08] ያስተምራል ብዙ ነገር በመከራ ማለፍ
[03:03.78] ይረሳል በጊዜ ህይወት ግን ስትል ከፍ
[03:06.66] የበረረም ያርፋል ማንም አይቀር ከጫፍ
[03:09.03] የወጣም የወርዳል በአዲስ ህይወት ምዕራፍ
[03:11.63] እንደ ትላንት አይደለም እኛ ሁላችንም
[03:13.94] አሳልፈን አይተነዋል ወድቀን ተነስተንም
[03:17.57] አጥፍተናል ትላንት ሳናውቅ አውቀንም
[03:20.05] ለመመለስ ለይቅርታ ዛሬም አያረፍድም
[03:22.39] ግን ለራሴ ብቻ እያልኩ ያመኑኝን ክጄ
[03:24.88] የችግሬን የክፉ ቀን ወዳጆችን ትቼ
[03:27.93] ጊዜ ሲያረሳኝ መነሻዬን ከፋትን መርጬ
[03:30.46] ማንነቴን ከጣልኩ ፍቅርን ዘንግቼ
[03:33.00] ሰው ላረጉኝ ላበረቱኝ ልቤ ካጣ ቦታ
[03:36.27] ካስቀደምኩኝ ገንዘብ የእውነት ጥበብ ወድቃ
[03:39.08] ሌላውን አጠፋ ብዬ እኔ እየተሳሳትኩ
[03:41.31] ንፁ አድርጌ እራሴን ሁሉን አቃለው ከልኩ
[03:43.97] እሱ ጋር ተሳሳትኩ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትኩ
[03:49.00] እሱ ጋር ተሳሳትኩ አዎ እሱ ጋር ተሳሳትኩ
[03:54.35] እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
[03:59.84] እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
[04:05.25] እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
[04:10.57] እሱ ጋር ተሳሳትኩ እሱ ጋር ተሳሳትኩኝ
[04:17.17]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings