Seqo menor
🎵 1750 characters
⏱️ 2:52 duration
🆔 ID: 32325309
📜 Lyrics
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር
ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ
አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ
ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን
ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ
የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ
ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ
ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ
እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ
ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት
ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር
ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ
አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ
ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን
ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ
የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ
ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ
ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ
እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ
ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት
ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
⏱️ Synced Lyrics
[00:11.24] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ
[00:14.46] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[00:18.05] ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር
[00:20.94] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[00:33.70] ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ
[00:37.76] አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ
[00:42.61] ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን
[00:47.17] ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
[00:51.93] ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
[00:56.18] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
[00:59.61] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[01:02.94] ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
[01:06.22] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[01:18.51] ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ
[01:22.06] የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ
[01:27.66] ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ
[01:31.95] ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
[01:36.41] ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
[01:41.07] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
[01:44.52] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[01:48.19] ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
[01:51.03] ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:02.02] ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:02.67] ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:07.59] ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ
[02:10.20] እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ
[02:14.82] ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት
[02:19.43] ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
[02:23.73] ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
[02:27.90] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
[02:31.49] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[02:34.97] ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
[02:38.16] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:51.54]
[00:14.46] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[00:18.05] ከዚህም ከዚያም ማለት ትርፍ ነገር
[00:20.94] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[00:33.70] ሰው ይታያል እንጂ ገፁ አመራረጡ
[00:37.76] አምላክ ነው አዋቂው ምን እንዳለ ሆዱ
[00:42.61] ልብ ከሚያርቀው ሰወርዋራውን
[00:47.17] ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
[00:51.93] ከሰው ስቆ መኖር ያስፈልጋል ዛሬ
[00:56.18] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
[00:59.61] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[01:02.94] ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
[01:06.22] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[01:18.51] ውስጥ ውስጡን እንደ ውሃ ሰው ነገር ሲዋኚ
[01:22.06] የሚስትህ ጓደኛ ወዳጅ የት ይገኝ
[01:27.66] ዞር ሲሉ ግጭት ከሆነ ነገሩ
[01:31.95] ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
[01:36.41] ጥርስን እያሳዩ መኖሩ ነው ጥሩ
[01:41.07] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
[01:44.52] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[01:48.19] ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
[01:51.03] ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:02.02] ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:02.67] ሁሉን ትቶ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:07.59] ምን ይሉኛል ቀርቶ ከሆነ ምን ላውራ
[02:10.20] እንደምን ይቻላል መኖር ከሰው ጋራ
[02:14.82] ከርስ በርስ ውጊያ ከወሬ ጦርነት
[02:19.43] ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
[02:23.73] ይሻላል ሳቅ ብሎ በጥርስ መሸኘት
[02:27.90] ሰውን መውደድ እንጂ ማመን ከንቱ ነው
[02:31.49] ተሳስቦ መኖር በጣም ጥሩ ነው
[02:34.97] ከዚህም ከዚያም ማለት ክፉ ነገር
[02:38.16] ሁሉን ችሎ ከሰው ስቆ መኖር ነው
[02:51.54]