Bèmen sèbèb letlash
🎵 1809 characters
⏱️ 4:34 duration
🆔 ID: 4228545
📜 Lyrics
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
በአየንሽ እንዳልጠላሽ ፈራሁኝ ያየኛል
በሚያፈልቀው ጨረር ይመረምረኛል
በጉንጮችሽ ሰበብ ልጠላሽ ፈልጌ
እንጆሪ እንዴት ልጥላ እንደምን አድርጌ
ለማድረግ ፈልጌ ጥርስሽን ምክንያት
ወተት መሰለብኝ ነጣብኝ በማለት
ይህም ሰበብ አይሆንም ልጠላሽ አቃተኝ
ወተት እንዴት ልጥላ ልጅነቴ እምቢ አለኝ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
በአየንሽ እንዳልጠላሽ ፈራሁኝ ያየኛል
በሚያፈልቀው ጨረር ይመረምረኛል
በጉንጮችሽ ሰበብ ልጠላሽ ፈልጌ
እንጆሪ እንዴት ልጥላ እንደምን አድርጌ
ለማድረግ ፈልጌ ጥርስሽን ምክንያት
ወተት መሰለብኝ ነጣብኝ በማለት
ይህም ሰበብ አይሆንም ልጠላሽ አቃተኝ
ወተት እንዴት ልጥላ ልጅነቴ እምቢ አለኝ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
⏱️ Synced Lyrics
[00:37.07] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[00:43.56] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[00:49.02] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[00:56.01] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[01:01.29]
[01:08.75] በአየንሽ እንዳልጠላሽ ፈራሁኝ ያየኛል
[01:16.54] በሚያፈልቀው ጨረር ይመረምረኛል
[01:25.18] በጉንጮችሽ ሰበብ ልጠላሽ ፈልጌ
[01:33.25] እንጆሪ እንዴት ልጥላ እንደምን አድርጌ
[01:40.39] ለማድረግ ፈልጌ ጥርስሽን ምክንያት
[01:48.42] ወተት መሰለብኝ ነጣብኝ በማለት
[01:56.08] ይህም ሰበብ አይሆንም ልጠላሽ አቃተኝ
[02:05.13] ወተት እንዴት ልጥላ ልጅነቴ እምቢ አለኝ
[02:11.78] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[02:17.66] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[02:23.93] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[02:30.47] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[02:35.98]
[02:51.07] ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
[03:01.15] በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
[03:09.46] በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
[03:17.56] ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
[03:23.95] ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
[03:32.16] በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
[03:40.62] በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
[03:48.29] ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
[03:54.23] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[04:01.05] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:07.34] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[04:13.68] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:19.94] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:25.53] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:30.75]
[00:43.56] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[00:49.02] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[00:56.01] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[01:01.29]
[01:08.75] በአየንሽ እንዳልጠላሽ ፈራሁኝ ያየኛል
[01:16.54] በሚያፈልቀው ጨረር ይመረምረኛል
[01:25.18] በጉንጮችሽ ሰበብ ልጠላሽ ፈልጌ
[01:33.25] እንጆሪ እንዴት ልጥላ እንደምን አድርጌ
[01:40.39] ለማድረግ ፈልጌ ጥርስሽን ምክንያት
[01:48.42] ወተት መሰለብኝ ነጣብኝ በማለት
[01:56.08] ይህም ሰበብ አይሆንም ልጠላሽ አቃተኝ
[02:05.13] ወተት እንዴት ልጥላ ልጅነቴ እምቢ አለኝ
[02:11.78] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[02:17.66] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[02:23.93] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[02:30.47] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[02:35.98]
[02:51.07] ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
[03:01.15] በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
[03:09.46] በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
[03:17.56] ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
[03:23.95] ልወድሽ አልወድም ፍቅርሽ አጥፊዬ ነው
[03:32.16] በምን ሰበብ ልጥላሽ መጥፎሽ ከምን ላይ ነው
[03:40.62] በፀጉርሽ እንዳይሆን ራስሽ ላይ ያለው
[03:48.29] ሰው ይስቅብኛል ሀር ተወዳጅ ነው
[03:54.23] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[04:01.05] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:07.34] የፍቅር ወጥመድ ነው መላ ሁሉ ገላሽ
[04:13.68] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:19.94] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:25.53] ምክንያት አጣሁኝ በምን ሰበብ ልጥላሽ
[04:30.75]