Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Abbay (Ye Ethiopia Dimtse)

👤 Sami Dan • 🎼 Sibet • ⏱️ 5:11
🎵 2612 characters
⏱️ 5:11 duration
🆔 ID: 5784172

📜 Lyrics

ታማይነይ ሀታይ አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ

ስንት ዘመን ልጆቼ አስከብረውኛል
በዱር በገል ከጠላት ጠብቀውኛል
ሁሉም ያውቁኛል ስሜም ኢትዮጵያ
የጀግኖች እናት ነኝ የነፃነት መለያ
ያባይም እናት ነኝ

ማቻ አነፒው አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ጊራ ዋሃ አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ

ከሆዴ ወተህ ሄደህ ብትፈስ ለሌላው
ለላይ ማመስገን ትቶ ለጠጣው ውሀው
በእብሪት ተሞልቶ ዘመን ያስፎከረው
ካንተ ልስማማ ብዬ እንጂ አልፈራኋቸው

የናፈከኝ ወንዜ አንተ... እስክትጣ ብዬ እንጂ
አልፈራኋቸው... አ... ኦ... አባዬ
የናፈከኝ አንተ... ወንዜ አባዬ...

ታማይነይ ሀታይ አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ
ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ አባይ አባይ
አባይ አባይ

ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ

እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ

ደስታዬ ሞላ ሳይህ ከቤቴ
የልጆቼ ተስፋ ብርሀና ፅናቴ
ከንግዲህም የለ ሚጨንቀኝ ከቶ
ታየው የለም ወይ የሁሉም ፊት ፈክቶ

ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ

ኦ...
ማን ሊነጥለን እኔና አንተን
በናትና ልጅ የማይሆነውን
ከቤትህ ግባ ናፍቀኸኛል አንተው
ኦ ወንዜ አባይ...

⏱️ Synced Lyrics

[00:33.30] ታማይነይ ሀታይ አባይ አባይ አባይ
[00:40.24] አባይ አባይ
[00:44.31] ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ አባይ አባይ
[00:48.41] አባይ አባይ
[00:55.88] ስንት ዘመን ልጆቼ አስከብረውኛል
[01:01.01] በዱር በገል ከጠላት ጠብቀውኛል
[01:05.16] ሁሉም ያውቁኛል ስሜም ኢትዮጵያ
[01:11.36] የጀግኖች እናት ነኝ የነፃነት መለያ
[01:16.85] ያባይም እናት ነኝ
[01:27.35] ማቻ አነፒው አባይ አባይ አባይ
[01:31.18] አባይ አባይ
[01:37.92] ጊራ ዋሃ አባይ አባይ አባይ
[01:42.82] አባይ አባይ
[01:48.94] ከሆዴ ወተህ ሄደህ ብትፈስ ለሌላው
[01:54.18] ለላይ ማመስገን ትቶ ለጠጣው ውሀው
[01:59.93] በእብሪት ተሞልቶ ዘመን ያስፎከረው
[02:05.01] ካንተ ልስማማ ብዬ እንጂ አልፈራኋቸው
[02:13.23] የናፈከኝ ወንዜ አንተ... እስክትጣ ብዬ እንጂ
[02:21.24] አልፈራኋቸው... አ... ኦ... አባዬ
[02:32.49] የናፈከኝ አንተ... ወንዜ አባዬ...
[02:41.37] ታማይነይ ሀታይ አባይ አባይ አባይ
[02:47.15] አባይ አባይ
[02:52.09] ኢቢዳፊ ቢሻን አባይ አባይ አባይ
[02:58.34] አባይ አባይ
[03:02.78] ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[03:08.87] ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
[03:09.06] ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[03:09.43] ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
[03:13.46] እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[03:18.95] እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
[03:24.61] እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[03:24.96] እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
[03:25.68] ደስታዬ ሞላ ሳይህ ከቤቴ
[03:29.62] የልጆቼ ተስፋ ብርሀና ፅናቴ
[03:34.59] ከንግዲህም የለ ሚጨንቀኝ ከቶ
[03:39.75] ታየው የለም ወይ የሁሉም ፊት ፈክቶ
[03:45.61] ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[03:52.53] ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
[03:56.61] ኢትዮጵያ ማደሪያህ ኢትዮጵያ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[04:01.17] ኢትዮጵያ መዋያህ ኢትዮጵያ መዋያህ ወንዜ አባይ
[04:08.19] እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[04:10.59] እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
[04:12.20] እኔ ማደሪያህ እኔ ማደሪያህ ወንዜ አባይ
[04:13.63] እኔ መዋያህ እኔ መዋያህ ወንዜ አባይ
[04:14.64] ኦ...
[04:25.38] ማን ሊነጥለን እኔና አንተን
[04:35.56] በናትና ልጅ የማይሆነውን
[04:40.14] ከቤትህ ግባ ናፍቀኸኛል አንተው
[04:45.31] ኦ ወንዜ አባይ...
[04:55.79]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings