Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Addis

👤 Yohana • 🎼 Addis • ⏱️ 4:07
🎵 2828 characters
⏱️ 4:07 duration
🆔 ID: 5784897

📜 Lyrics

አውቀህ በድፍረት
ሳታውቅ በስህተት
ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
ደግሞ እንዳይመጣ
በል በደንብ ጥረግ
የአዲሱን ትውልድ መንገድ
አውቀህ በድፍረት
ሳታውቅ በስህተት
ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
ደግሞ እንዳይመጣ
በል በደንብ ጥረግ
የአዲሱን ትውልድ መንገድ

የአዲስ ትውልዱም ሚና
አልገባኝም እኔ ገና
አዲስ ትውልድ ነኝ ባዩም
አስረዳኝ ለኔ በናትህ
LoganS ቢቀየር ዛሬም
አለባበስ ወይ ተግባርም
የዛሬንም ትርምስ

አይቸው ነበር ትላንት

ያለፈን ምታገኘው
በልጅህ አዲስ ህይወት ነው
የተሻለች አለም ብትሻ
ፊቱን ማሳየት ለርሱ ነው
ፍቅርን ክብርን እውነትን
ማስተዋልን እውቀትን
እንዲኖር ከልቡ አስቦ
አፍርሶ የራስ ስህተትን

መገንባት ነው ውብ ቤትን
ንፁህ አብኩቶ ካብ ክቦ

አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ
አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ
አዲስ አዲስ ነው

የአዲስ ትውልድ ኑሮ
አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ

አውቀህ በድፍረት
ሳታውቅ በስህተት
ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
ደግሞ እንዳይመጣ
በል በደንብ ጥረግ
የአዲሱን ትውልድ መንገድ
አውቀህ በድፍረት
ሳታውቅ በስህተት

ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
ደግሞ እንዳይመጣ
በል በደንብ ጥረግ
የአዲሱን ትውልድ መንገድ

በጎ አስተሳሰብ እንጂ
ጫጩትነት አይደለም
ከአልጨበጥ ባይ ጮሌነት
የሚያፋታንስ ከልብም
የትላንቱ ሰው በራሱ ቤት አዲስ ሰው ነበረ
አለፈበት እንጂ እሱም እኮ
አምፆም ነበረ
በየዘመኑ አዲስ ትውልድ
አዲስ መንፈስ ቢፈጠር
እውነት ምንግዜም ያው ነች

አካባቢም ቢቀየር
በየዘመኑ አዲስ ትውልድ
አዲስ መንፈስ ቢፈጠር
እውነት ምንግዜም ያው ነች

አካባቢም ቢቀየር

ስህተትህ ይስጠው ብልሀቱን (ያዲስ ትውልድ ሚና)
እውቀትህ ይሁን ብርታቱ (አልገባኝም እኔ ገና)
መፍትሄህ ይሁን እውነቱ(አዲስ ትውልድ ነኝ ባዩም)
ህይወትህ ይሁን መብራቱ(አስረዳኝ ለኔ በናትህ)

አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ
አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ
አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ
አዲስ አዲስ ነው
የአዲስ ትውልድ ኑሮ

⏱️ Synced Lyrics

[00:20.16] አውቀህ በድፍረት
[00:21.72] ሳታውቅ በስህተት
[00:23.11] ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
[00:26.55] ደግሞ እንዳይመጣ
[00:28.14] በል በደንብ ጥረግ
[00:29.98] የአዲሱን ትውልድ መንገድ
[00:33.35] አውቀህ በድፍረት
[00:34.99] ሳታውቅ በስህተት
[00:36.42] ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
[00:39.98] ደግሞ እንዳይመጣ
[00:41.53] በል በደንብ ጥረግ
[00:43.18] የአዲሱን ትውልድ መንገድ
[00:46.35] የአዲስ ትውልዱም ሚና
[00:47.93] አልገባኝም እኔ ገና
[00:49.77] አዲስ ትውልድ ነኝ ባዩም
[00:51.37] አስረዳኝ ለኔ በናትህ
[00:52.95] LoganS ቢቀየር ዛሬም
[00:54.56] አለባበስ ወይ ተግባርም
[00:56.46] የዛሬንም ትርምስ
[00:57.85] አይቸው ነበር ትላንት
[00:59.76] ያለፈን ምታገኘው
[01:03.12] በልጅህ አዲስ ህይወት ነው
[01:06.59] የተሻለች አለም ብትሻ
[01:09.83] ፊቱን ማሳየት ለርሱ ነው
[01:12.95] ፍቅርን ክብርን እውነትን
[01:14.44] ማስተዋልን እውቀትን
[01:16.39] እንዲኖር ከልቡ አስቦ
[01:19.63] አፍርሶ የራስ ስህተትን
[01:21.22] መገንባት ነው ውብ ቤትን
[01:22.84] ንፁህ አብኩቶ ካብ ክቦ
[01:27.00] አዲስ አዲስ ነው
[01:29.78] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[01:33.27] አዲስ አዲስ ነው
[01:36.42] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[01:39.73] አዲስ አዲስ ነው
[01:43.12] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[01:46.41] አዲስ አዲስ ነው
[01:49.89] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[01:53.31] አውቀህ በድፍረት
[01:54.93] ሳታውቅ በስህተት
[01:56.57] ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
[01:59.95] ደግሞ እንዳይመጣ
[02:01.52] በል በደንብ ጥረግ
[02:03.12] የአዲሱን ትውልድ መንገድ
[02:06.68] አውቀህ በድፍረት
[02:08.29] ሳታውቅ በስህተት
[02:09.80] ያጠፋኸውን ባንተ መንገድ
[02:13.23] ደግሞ እንዳይመጣ
[02:14.96] በል በደንብ ጥረግ
[02:16.56] የአዲሱን ትውልድ መንገድ
[02:19.69] በጎ አስተሳሰብ እንጂ
[02:21.22] ጫጩትነት አይደለም
[02:22.99] ከአልጨበጥ ባይ ጮሌነት
[02:24.78] የሚያፋታንስ ከልብም
[02:26.36] የትላንቱ ሰው በራሱ ቤት አዲስ ሰው ነበረ
[02:29.44] አለፈበት እንጂ እሱም እኮ
[02:31.44] አምፆም ነበረ
[02:32.94] በየዘመኑ አዲስ ትውልድ
[02:34.68] አዲስ መንፈስ ቢፈጠር
[02:36.25] እውነት ምንግዜም ያው ነች
[02:37.99] አካባቢም ቢቀየር
[02:39.58] በየዘመኑ አዲስ ትውልድ
[02:41.33] አዲስ መንፈስ ቢፈጠር
[02:43.06] እውነት ምንግዜም ያው ነች
[02:44.70] አካባቢም ቢቀየር
[02:46.57] ስህተትህ ይስጠው ብልሀቱን (ያዲስ ትውልድ ሚና)
[02:53.28] እውቀትህ ይሁን ብርታቱ (አልገባኝም እኔ ገና)
[02:59.91] መፍትሄህ ይሁን እውነቱ(አዲስ ትውልድ ነኝ ባዩም)
[03:06.57] ህይወትህ ይሁን መብራቱ(አስረዳኝ ለኔ በናትህ)
[03:13.10] አዲስ አዲስ ነው
[03:16.35] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[03:19.94] አዲስ አዲስ ነው
[03:23.05] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[03:26.67] አዲስ አዲስ ነው
[03:29.87] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[03:33.14] አዲስ አዲስ ነው
[03:36.47] የአዲስ ትውልድ ኑሮ
[03:39.77]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings