Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Ale Yetebale

👤 Wegdayit • 🎼 Asalafi • ⏱️ 3:28
🎵 1537 characters
⏱️ 3:28 duration
🆔 ID: 5850672

📜 Lyrics

ከሰሞኑ
በጊዜው አንድ ደስታ
ብርኖስ ሌላም ወግ ለብሶ
ሰንዳ ብሎ በኮት
ኮት ኮት ኮት ኮት ኮት
መች ሆነ እንዳሰብኩት

አለ የተባለ ደስታ
እኔን ሲያገኘኝ ባይ
አለ ባዮ ባዮ ባይ
ባየው ባየው ባይ

ሆኖም ያ'ደባባይ
ያ'ደባባይ ሚስጥር
እኔ አንቺን መውደዴ እንዴት ያለ ነገር

ፍቅር
ፍቅር
አጋፔ ምን አለ ስለ'ኔና አንቺ ነገር
ስለመውደዳችን እንድንነጋገር
እኔም ቆጥሬ ገንዘብ
ሰጠሁ ለጌታ
ሰጠሁ ለእንግዳ
ጥበቤ የኔ አለም
አሃሃ... የኔ አለም

ከአዝማሪው መሰንቆ ከዚያም ክራር ቤት
እንደገና በገና በልጦባት
መርጣ ዝማሬን
እረኛው ዳዊት
እረኛው ዳዊት

ከሩሩሩሩሩሩቅ
ከሩቅ አገር መጥተው
ሊጠይቁቁቁት
እያዜመ ሲያገኙት ድንገት
እንደው መች አንተ
የማትወደስ የማይቀኙልህ
ሉሊትን ፈልጎ ሲመጣ ታ'ምባሰል
ሄዳለች ቤቱ ባቲ
አለመገጣጠም
ባቲ ቤቴን ብታሳየኝ
አመልክታ ወደ አምባሰል

አልመጣሽም ወይ አልሄድሽም
እኔም ላልደርስ ስንቅ አልይዝም
የሚፈለግ አንድ ነገር
ነገር ያሉት ሰማይ 'ይደርስም

ደርሰን እጣ ወጥቶልን ባይ ባይ
ባገኝ ከሰማይ
አለ ባዮ ባዮ ባይ
ባየው ባየው ባይ

⏱️ Synced Lyrics

[00:06.05] ከሰሞኑ
[00:16.09] በጊዜው አንድ ደስታ
[00:23.02] ብርኖስ ሌላም ወግ ለብሶ
[00:25.06] ሰንዳ ብሎ በኮት
[00:27.07] ኮት ኮት ኮት ኮት ኮት
[00:29.05] መች ሆነ እንዳሰብኩት
[00:32.06] አለ የተባለ ደስታ
[00:36.00] እኔን ሲያገኘኝ ባይ
[00:38.07] አለ ባዮ ባዮ ባይ
[00:41.03] ባየው ባየው ባይ
[00:43.00] ሆኖም ያ'ደባባይ
[00:46.07] ያ'ደባባይ ሚስጥር
[00:48.05] እኔ አንቺን መውደዴ እንዴት ያለ ነገር
[00:53.02] ፍቅር
[00:59.00] ፍቅር
[01:00.05] አጋፔ ምን አለ ስለ'ኔና አንቺ ነገር
[01:05.01] ስለመውደዳችን እንድንነጋገር
[01:11.07] እኔም ቆጥሬ ገንዘብ
[01:14.01] ሰጠሁ ለጌታ
[01:17.06] ሰጠሁ ለእንግዳ
[01:18.08] ጥበቤ የኔ አለም
[01:21.09] አሃሃ... የኔ አለም
[01:24.07] ከአዝማሪው መሰንቆ ከዚያም ክራር ቤት
[01:34.00] እንደገና በገና በልጦባት
[01:37.03] መርጣ ዝማሬን
[01:40.01] እረኛው ዳዊት
[01:43.01] እረኛው ዳዊት
[01:50.01]
[01:54.08] ከሩሩሩሩሩሩቅ
[01:58.00] ከሩቅ አገር መጥተው
[02:02.05] ሊጠይቁቁቁት
[02:05.05] እያዜመ ሲያገኙት ድንገት
[02:11.05] እንደው መች አንተ
[02:13.05] የማትወደስ የማይቀኙልህ
[02:19.08] ሉሊትን ፈልጎ ሲመጣ ታ'ምባሰል
[02:23.02] ሄዳለች ቤቱ ባቲ
[02:26.02] አለመገጣጠም
[02:29.03] ባቲ ቤቴን ብታሳየኝ
[02:31.08] አመልክታ ወደ አምባሰል
[02:34.03] አልመጣሽም ወይ አልሄድሽም
[02:39.00] እኔም ላልደርስ ስንቅ አልይዝም
[02:44.02] የሚፈለግ አንድ ነገር
[02:49.03] ነገር ያሉት ሰማይ 'ይደርስም
[02:56.08] ደርሰን እጣ ወጥቶልን ባይ ባይ
[02:59.07] ባገኝ ከሰማይ
[03:01.05] አለ ባዮ ባዮ ባይ
[03:04.09] ባየው ባየው ባይ
[03:06.03]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings