Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Amsaya

👤 Sami Dan 🎼 Qitsbet ⏱️ 4:12
🎵 1516 characters
⏱️ 4:12 duration
🆔 ID: 5850716

📜 Lyrics

የለሽም አምሳያ

ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
የትም ቦታ የለሽም አቻ

ገና ሲያይሽ አይኔ ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔ ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ እንዴት ፈጠራት እላለሁ

የለሽም አምሳያ
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ

ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ

ገና ሲያይሽ አይኔ ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
ገና ሲያይሽ አይኔ ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
ገና ሲያይሽ አይኔቨ ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
ገና ሲያይሽ አይኔ እንዴት ፈጠራት እላለሁ

የለሽም አምሳያ
እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
የለሽም አምሳያ

ወርቅ አልማዝ እንቁ
ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
መኪና ቤት በያይነቱ
ሚብለጨለጨው መብራቱ
ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
ተፈጥሮ የተነጠፈው
የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ

⏱️ Synced Lyrics

[00:01.73] የለሽም አምሳያ
[00:05.48]
[00:21.03] ካንቺ ጎን ሁሉም ነገር ያንሳል
[00:25.34] መቼ ሚያስገርምስ ይሆናል
[00:29.97] አይኖች ሁሉ ወዳንቺ ብቻ
[00:35.16] የትም ቦታ የለሽም አቻ
[00:38.30] ገና ሲያይሽ አይኔ ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
[00:43.18] ገና ሲያይሽ አይኔ ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
[00:47.83] ገና ሲያይሽ አይኔ ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
[00:52.76] ገና ሲያይሽ አይኔ እንዴት ፈጠራት እላለሁ
[00:57.40] የለሽም አምሳያ
[01:01.97] እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
[01:04.79] የለሽም አምሳያ
[01:08.47]
[01:17.41] ወርቅ አልማዝ እንቁ
[01:19.37] ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
[01:21.70] መኪና ቤት በያይነቱ
[01:24.15] ሚብለጨለጨው መብራቱ
[01:26.54] ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
[01:28.95] ተፈጥሮ የተነጠፈው
[01:31.37] የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
[01:33.77] ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
[01:35.84] ገና ሲያይሽ አይኔ ልቤ ላይ ደስታዬ ይቀልጣል
[01:40.67] ገና ሲያይሽ አይኔ ማደርገው ሁሉ ይጠፋኛል
[01:45.47] ገና ሲያይሽ አይኔቨ ባንቺ ውስጥ እሱን አደንቃለሁ
[01:50.28] ገና ሲያይሽ አይኔ እንዴት ፈጠራት እላለሁ
[01:55.03] የለሽም አምሳያ
[01:59.53] እንዲህ ናት ብሎ ማሳያ
[02:02.38] የለሽም አምሳያ
[02:10.15]
[02:34.56] ወርቅ አልማዝ እንቁ
[02:36.13] ውድ የሚለበሰው ጨርቁ
[02:38.57] መኪና ቤት በያይነቱ
[02:40.93] ሚብለጨለጨው መብራቱ
[02:43.37] ሽቶ መአዛ ሚሰልበው
[02:45.70] ተፈጥሮ የተነጠፈው
[02:48.17] የፀሀይ ብርሀን ድምቀቱ
[02:50.63] ካንቺ ደብዝዟል ውበቱ
[02:51.40]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings