Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Bado Neber

👤 Haile Roots • 🎼 Chiggae • ⏱️ 3:29
🎵 3100 characters
⏱️ 3:29 duration
🆔 ID: 5854376

📜 Lyrics

ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ባዶ ነበር ባዶ ነበር
ባዶ ነበር ባዶ ነበር

ልዩ ቤት እኔ ብሰራ
ወርቅ አልማዝ ጥሪት ባፈራ
ፍቅርሽ ግን ባይኖረኝ ኖሮ
ምን ይሆን ነበር የኔ ኑሮ
በድንገት በውርስ ያልመጣሽ
ወይ ሀብቴ ገንዘቤ አልገዛሽ
ስሸለም ስታደል ከላይ
ባዶ ሞላ በፍቅሬ ሲሳይ

ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
ባዶ ነበር በዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ

ተረስቷል ብቸኝነቴ
አጊንቼ አንቺን በሂወቴ
ጎዶሎው ሞላ የልቤ
ባንቺ መውደድ ስሜት ሀሳቤ
ፍቅርሽ ነው የኔ ማስረሻ
ባዶውን ልቤን መካሻ
ከእንግዲህ ላልሆን ብቸኛ
ሆንሺኝ አንቺ ፍፁም መዳናኛ

ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ

እስክትሞይው መና ነበር ውስጤ ፍቅር አጥቶ
ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ
ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ
ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ
ማን ይሆን ዛሬ የሆነ እንደኔ እድለኛ
እፎይታን ልቡ አጊንቶ ሞልቶለት የተኛ
ሀዘን እንቆቅልሹን በፍቅሩ የረታ
ይበል አብሮኝ ሞልቶልኛል የኔም በደስታ
መና ነበር ውስጤ ፍቅር አቶ
ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ
ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ
ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ

መና ነበር ውስጤ ፍቅር አጥቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ማን ይሆን ዛሬ የሆነ እንደኔ እድለኛ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
እፎይታን ልቡ አጊንቶ ሞልቶለት የተኛ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ሀዘን እንቆቅልሹን በፍቅሩ የረታ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
ይበል አብሮኝ ሞልቶልኛል የኔም በደስታ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)

⏱️ Synced Lyrics

[00:11.00] ባዶ ነበር ባዶ ነበር
[00:24.04] ባዶ ነበር ባዶ ነበር
[00:26.02] ባዶ ነበር ባዶ ነበር
[00:27.07] ባዶ ነበር ባዶ ነበር
[00:29.95]
[00:35.01] ልዩ ቤት እኔ ብሰራ
[00:37.03] ወርቅ አልማዝ ጥሪት ባፈራ
[00:41.02] ፍቅርሽ ግን ባይኖረኝ ኖሮ
[00:43.03] ምን ይሆን ነበር የኔ ኑሮ
[00:46.01] በድንገት በውርስ ያልመጣሽ
[00:49.04] ወይ ሀብቴ ገንዘቤ አልገዛሽ
[00:52.08] ስሸለም ስታደል ከላይ
[00:55.00] ባዶ ሞላ በፍቅሬ ሲሳይ
[00:58.08] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[01:01.08] ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
[01:04.05] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[01:08.04] ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
[01:10.09] ባዶ ነበር በዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[01:14.04] ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
[01:16.01] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[01:19.09] ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
[01:21.05] ተረስቷል ብቸኝነቴ
[01:24.02] አጊንቼ አንቺን በሂወቴ
[01:27.02] ጎዶሎው ሞላ የልቤ
[01:31.04] ባንቺ መውደድ ስሜት ሀሳቤ
[01:34.08] ፍቅርሽ ነው የኔ ማስረሻ
[01:36.04] ባዶውን ልቤን መካሻ
[01:39.08] ከእንግዲህ ላልሆን ብቸኛ
[01:43.04] ሆንሺኝ አንቺ ፍፁም መዳናኛ
[01:46.04] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[01:48.09] ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
[01:51.09] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[01:54.05] ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
[01:57.04] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[02:00.01] ባትኖሪበት ባትኖሪበት ማንነቴ
[02:03.03] ባዶ ነበር ባዶ ነበር ይህ ህይወቴ
[02:05.06] ትርጉም ያጣ ፍቅር የለው ሰውነቴ
[02:08.76]
[02:14.05] እስክትሞይው መና ነበር ውስጤ ፍቅር አጥቶ
[02:17.05] ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ
[02:20.00] ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ
[02:23.06] ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ
[02:26.00] ማን ይሆን ዛሬ የሆነ እንደኔ እድለኛ
[02:30.09] እፎይታን ልቡ አጊንቶ ሞልቶለት የተኛ
[02:32.06] ሀዘን እንቆቅልሹን በፍቅሩ የረታ
[02:34.08] ይበል አብሮኝ ሞልቶልኛል የኔም በደስታ
[02:37.07] መና ነበር ውስጤ ፍቅር አቶ
[02:40.02] ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ
[02:43.02] ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ
[02:46.07] ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ
[02:50.06] መና ነበር ውስጤ ፍቅር አጥቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[02:53.04] ዛሬ ዳነልኝ በቃ ልቤ አንቺን አጊንቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[02:57.06] ቁስ ቢከበኝ ቢተራርፈኝ ቤት ሞልቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[03:00.01] ባሸበርቅ ሰው ቢያደምቀው መድመቄን አይቶ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[03:03.06] ማን ይሆን ዛሬ የሆነ እንደኔ እድለኛ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[03:04.08] እፎይታን ልቡ አጊንቶ ሞልቶለት የተኛ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[03:08.06] ሀዘን እንቆቅልሹን በፍቅሩ የረታ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[03:11.05] ይበል አብሮኝ ሞልቶልኛል የኔም በደስታ (ባዶ ነበር ባዶ ነበር)
[03:12.23]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings