Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Yessat Erat

👤 Rophnan • 🎼 Sidist (VI) • ⏱️ 5:30
🎵 1946 characters
⏱️ 5:30 duration
🆔 ID: 6135178

📜 Lyrics

ዓይኗስ ያበራል ከኮከብ ይደምቃል
ስትስቅ ከመልኳ ብርሃን ወጥቶ ይመለሳል
ግና ምን ያደርጋል የሰራ አካላቷ ቢያፈዝ
ቃሏ መች ሊያዝ

ሰውነቷ ጥበብ እንደተቀረፀ
ሁኔታዋ ሁሉ አምሮ የጨረሰ
ለእኔ እንደማትሆን ሳውቅ አለቅኩ ነድጄ
መጥፊያዬን ወድጄ

መሆንህ ነው ልቤ የእሳት እራት
መቼም ላይሆን የአንተ ላታደርጋት
አልተው አልከኝ እሷን መዞርህን
ወደሀት መጥፊያህን!
ልብ አርግልኝ አልለው ልቤን
ለማን ይከሱታል ፈራጁን?
በቃ ትሂድ ተናገራትና
እውነቱ ይውጣና

አፌ ሂጂ በላት
ሳትሆን የእሳት እራት
የእሳት እራት
የእሳት እራት

አፌ ሂጂ በላት
ሳትሆን የእሳት እራት
የእሳት እራት

በቃ ትቼሽ ሳለሁ
የለም ሸንጎ ከእንግዲህ አልልም የታለሽ
ጠፋህ ትይኝ እና
ትሰወሪያለሽ ፍቅርሽን አዲስ ታደርጊና
ሲርቁሽ ትመጫለሽ መረሳት አትወጂም
ወይ ሲቀርቡሽ ትርቂያለሽ አታለምጂም
ብርሃን ብቻ እያየሁ እሳት ተጠግቼ
መጥፊያዬን ወድጄ ወድጄ ወድጄ

መሆንህ ነው ልቤ የእሳት እራት
መቼም ላይሆን የአንተ ላታደርጋት
አልተው አልከኝ እሷን መዞርህን
ወደሀት መጥፊያህን!
ልብ አርግልኝ አልለው ልቤን
ለማን ይከሱታል ፈራጁን?
በቃ ትሂድ ተናገራትና
እውነቱ ይውጣና

አፌ ሂጂ በላት (አፌ ሂጂ በላት)
ሳትሆን የእሳት እራት (Hold on! Hold on! Hold on!)
Rophnan Drop it again!!!

አፌ ሂጂ በላት
ሳትሆን የእሳት እራት
የእሳት እራት

ሁ ሁሁሁሁ
ሁ ሁሁሁሁ
ሁ ሁሁሁሁ

⏱️ Synced Lyrics

[00:53.13] ዓይኗስ ያበራል ከኮከብ ይደምቃል
[01:02.25] ስትስቅ ከመልኳ ብርሃን ወጥቶ ይመለሳል
[01:07.01] ግና ምን ያደርጋል የሰራ አካላቷ ቢያፈዝ
[01:12.52] ቃሏ መች ሊያዝ
[01:18.22]
[01:26.42] ሰውነቷ ጥበብ እንደተቀረፀ
[01:31.35] ሁኔታዋ ሁሉ አምሮ የጨረሰ
[01:36.22] ለእኔ እንደማትሆን ሳውቅ አለቅኩ ነድጄ
[01:41.26] መጥፊያዬን ወድጄ
[01:45.50] መሆንህ ነው ልቤ የእሳት እራት
[01:48.29] መቼም ላይሆን የአንተ ላታደርጋት
[01:50.35] አልተው አልከኝ እሷን መዞርህን
[01:53.38] ወደሀት መጥፊያህን!
[01:55.49] ልብ አርግልኝ አልለው ልቤን
[01:57.75] ለማን ይከሱታል ፈራጁን?
[02:00.14] በቃ ትሂድ ተናገራትና
[02:02.44] እውነቱ ይውጣና
[02:07.14] አፌ ሂጂ በላት
[02:09.87]
[02:15.95] ሳትሆን የእሳት እራት
[02:21.58] የእሳት እራት
[02:22.94] የእሳት እራት
[02:25.23]
[02:39.31] አፌ ሂጂ በላት
[02:43.46]
[02:58.07] ሳትሆን የእሳት እራት
[03:03.52] የእሳት እራት
[03:06.62]
[03:10.72] በቃ ትቼሽ ሳለሁ
[03:17.34] የለም ሸንጎ ከእንግዲህ አልልም የታለሽ
[03:22.76] ጠፋህ ትይኝ እና
[03:27.87] ትሰወሪያለሽ ፍቅርሽን አዲስ ታደርጊና
[03:31.89] ሲርቁሽ ትመጫለሽ መረሳት አትወጂም
[03:36.88] ወይ ሲቀርቡሽ ትርቂያለሽ አታለምጂም
[03:41.02] ብርሃን ብቻ እያየሁ እሳት ተጠግቼ
[03:45.72] መጥፊያዬን ወድጄ ወድጄ ወድጄ
[03:50.78] መሆንህ ነው ልቤ የእሳት እራት
[03:53.08] መቼም ላይሆን የአንተ ላታደርጋት
[03:55.30] አልተው አልከኝ እሷን መዞርህን
[03:57.80] ወደሀት መጥፊያህን!
[04:00.46] ልብ አርግልኝ አልለው ልቤን
[04:02.53] ለማን ይከሱታል ፈራጁን?
[04:04.96] በቃ ትሂድ ተናገራትና
[04:07.42] እውነቱ ይውጣና
[04:12.05] አፌ ሂጂ በላት (አፌ ሂጂ በላት)
[04:21.05] ሳትሆን የእሳት እራት (Hold on! Hold on! Hold on!)
[04:26.39] Rophnan Drop it again!!!
[04:29.30]
[04:43.18] አፌ ሂጂ በላት
[04:58.08]
[05:02.56] ሳትሆን የእሳት እራት
[05:09.07] የእሳት እራት
[05:14.27] ሁ ሁሁሁሁ
[05:19.22] ሁ ሁሁሁሁ
[05:23.42] ሁ ሁሁሁሁ
[05:25.93]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings