Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Chereka Wubetish

👤 Aster Aweke • 🎼 Chereka • ⏱️ 5:26
🎵 1277 characters
⏱️ 5:26 duration
🆔 ID: 6599664

📜 Lyrics

በጠራዉ ሰማይ ላይ ጭር ባለዉ ለሊት
ቁጭ ብዬ እንደዘበት ታየኝ የአንቺ ዉበት
ኮከቦች አጥረዉሽ ብልጭ ድርግም ሲሉ
አይ የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ
የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ

ቁጭ ብዬ አየሁት በረንዳዬ ላይ
ጨረቃ ጨረቃ ዉበትሽ እንደዚህ ነዉ ወይ
ቁጭ ብዬ አየሁት በረንዳዬ ላይ
ጨረቃ ዉበትሽ እንደዚህ ነዉ ወይ

ጸጥ ባለዉ ለሊት ዉበትሽ ናፍቆት
የሰዉ ልጅ መጠቀ አንቺን ለማየት
መርምሮ ሊረዳ ምስጥርሽን ሊያደንቅ
እንደ መሬት ሁሉ በአንቺም ሊራቀቅ
አይ እንደ መሬት ሁሉ በአንቺም ሊራቀቅ

ጨረቃ ዉበትሽ ደግሞ ብርሃንሽ
ልዩ ነዉ ተፈጥሮሽ አጢኖ ላየሽ
ብርሃንሽ ዉበት ነዉ ዉብ ነዉ ብርሃንሽ
ጨረቃ በስሜት አትኩሮ ላየሽ

በጠራዉ ሰማይ ላይ ጭር ባለዉ ለሊት
ቁጭ ብዬ እንደዘበት ታየኝ የአንቺ ዉበት
ኮከቦች አጥረዉሽ ብልጭ ድርግም ሲሉ
የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ
የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ

⏱️ Synced Lyrics

[00:25.16] በጠራዉ ሰማይ ላይ ጭር ባለዉ ለሊት
[00:32.49] ቁጭ ብዬ እንደዘበት ታየኝ የአንቺ ዉበት
[00:40.87] ኮከቦች አጥረዉሽ ብልጭ ድርግም ሲሉ
[00:48.82] አይ የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ
[00:56.92] የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ
[01:04.46]
[01:16.87] ቁጭ ብዬ አየሁት በረንዳዬ ላይ
[01:25.07] ጨረቃ ጨረቃ ዉበትሽ እንደዚህ ነዉ ወይ
[01:32.85] ቁጭ ብዬ አየሁት በረንዳዬ ላይ
[01:41.06] ጨረቃ ዉበትሽ እንደዚህ ነዉ ወይ
[01:50.83]
[02:05.91] ጸጥ ባለዉ ለሊት ዉበትሽ ናፍቆት
[02:14.07] የሰዉ ልጅ መጠቀ አንቺን ለማየት
[02:21.59] መርምሮ ሊረዳ ምስጥርሽን ሊያደንቅ
[02:29.86] እንደ መሬት ሁሉ በአንቺም ሊራቀቅ
[02:37.16] አይ እንደ መሬት ሁሉ በአንቺም ሊራቀቅ
[02:47.30]
[02:57.93] ጨረቃ ዉበትሽ ደግሞ ብርሃንሽ
[03:06.15] ልዩ ነዉ ተፈጥሮሽ አጢኖ ላየሽ
[03:14.10] ብርሃንሽ ዉበት ነዉ ዉብ ነዉ ብርሃንሽ
[03:22.68] ጨረቃ በስሜት አትኩሮ ላየሽ
[03:31.13]
[04:31.95] በጠራዉ ሰማይ ላይ ጭር ባለዉ ለሊት
[04:39.60] ቁጭ ብዬ እንደዘበት ታየኝ የአንቺ ዉበት
[04:47.74] ኮከቦች አጥረዉሽ ብልጭ ድርግም ሲሉ
[04:55.19] የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ
[05:02.82] የለሊቱ ግርማ የዉበትሽ ፀዳሉ
[05:15.26]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings