Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Aykebdm Wey

👤 Tamrat Desta • 🎼 Kanchi Aybeltem • ⏱️ 4:30
🎵 2695 characters
⏱️ 4:30 duration
🆔 ID: 6812682

📜 Lyrics

አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰዉ መርሳት
አይከብድም ወይ አይከብድም ወይ
እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንዴ ልብ
ይቆርጣል ወይ
አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰዉ መርሳት
አይከብድም ወይ አይከብድም ወይ
እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንዴ ልብ
ይቆርጣል ወይ
እንዴት እንዳቃተኝ እኔን ምነው ባየሽ

ተጓዡ ልቤ ደጋግሜ ብገስፀው ባሰበት
ሆድ ሊያብሰኝ ባሰበት
እንኳን ሊመለስ አንቺን እያለ መባዘኑን ገፋበት
ማረፊያ ሳጣ ያንን ጊዜ ዞር ብዬ ሳስበው
ልንለያይ የቻልነው
ከመለያየት ሌላ አማራጭ አልነበረም ወይ እላለሁ

አማራጭ ነበር ሳስበው እኔ
እምቢ አልሽ እንጂ እምቢ ስል እኔ
እንዲ ላትረሽኝ ው ላይረሳሽ ጎኔ

(እርሳት ይሉኛል)
እርግፍ አድርጌ አንቺን ለመርሳት እኔ አልቻልኩኝም
(እርሳት ይሉኛል)
ወሬ አይደበቅ አንቺም ጨክነሽ አልረሳሽኝም ፍቅሬ አልተዉሽኝም
(እርሳት ይሉኛል)
ታድያ ካቃተዉ ልባችን መቁረጥ ብንወስንም
(እርሳት ይሉኛል)
ባለማስተዋል የሆነ ስህተት ሳንሰራ አንቀርም ያኔ አላየንም

አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰዉ መርሳት
አይከብድም ወይ አይከብድም ወይ
እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንዴ ልብ
ይቆርጣል ወይ
እንዴት እንዳቃተኝ እኔን ምነው ባየሽ

ነጎደ ጊዜዉ እያየነዉ ገሰገሰ እንደቀልድ
እድሜም ሄደ እንደቀልድ
ስንት ትዝታ ማየት ስንችል ስንት ፍቅር መዋደድ
አልሆነኝ እኔ
አንቺም ይኸዉ ካልተለየሽ ከጭንቀት
ወይ ካልሸሽ ከጭንቀት
ይቅር ለእግዚአብሔር ብንባባል እስቲ ምን ነበረበት
ተይ አልረፈደም አሁንም የኔ
በእግዜሩ መንገድ እንሂድ በወኔ
በይ አንቺም ተይዉ በይ ተዉኩት እኔ (በይ ተውኩት እኔ)

(እርሳት ይሉኛል)
እኔ አምኛለሁ ያኔ ማጥፋቴ አሁን ገብቶኛል
(እርሳት ይሉኛል)
ከበቂ በላይ አንቺን ማጣቴ አስተምሮኛል ብዙ አሳይቶኛል
(እርሳት ይሉኛል)
መቼም ከስህተት የፀዳ የለም ስህተት ሰርተናል
(እርሳት ይሉኛል)
ታድያ ካለፈዉ ፍቅሬ ብንማር ቆይ ምን ይለናል ፍቅር ይሻለናል

⏱️ Synced Lyrics

[00:24.81] አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰዉ መርሳት
[00:28.69] አይከብድም ወይ አይከብድም ወይ
[00:35.43] እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንዴ ልብ
[00:39.42] ይቆርጣል ወይ
[00:43.18] አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰዉ መርሳት
[00:47.13] አይከብድም ወይ አይከብድም ወይ
[00:53.73] እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንዴ ልብ
[00:57.55] ይቆርጣል ወይ
[01:00.14] እንዴት እንዳቃተኝ እኔን ምነው ባየሽ
[01:03.63]
[01:13.59] ተጓዡ ልቤ ደጋግሜ ብገስፀው ባሰበት
[01:19.79] ሆድ ሊያብሰኝ ባሰበት
[01:24.69] እንኳን ሊመለስ አንቺን እያለ መባዘኑን ገፋበት
[01:29.27] ማረፊያ ሳጣ ያንን ጊዜ ዞር ብዬ ሳስበው
[01:35.07] ልንለያይ የቻልነው
[01:39.94] ከመለያየት ሌላ አማራጭ አልነበረም ወይ እላለሁ
[01:44.55] አማራጭ ነበር ሳስበው እኔ
[01:46.95] እምቢ አልሽ እንጂ እምቢ ስል እኔ
[01:50.33] እንዲ ላትረሽኝ ው ላይረሳሽ ጎኔ
[01:56.37] (እርሳት ይሉኛል)
[01:58.19] እርግፍ አድርጌ አንቺን ለመርሳት እኔ አልቻልኩኝም
[02:01.90] (እርሳት ይሉኛል)
[02:04.14] ወሬ አይደበቅ አንቺም ጨክነሽ አልረሳሽኝም ፍቅሬ አልተዉሽኝም
[02:08.61] (እርሳት ይሉኛል)
[02:10.18] ታድያ ካቃተዉ ልባችን መቁረጥ ብንወስንም
[02:14.46] (እርሳት ይሉኛል)
[02:16.58] ባለማስተዋል የሆነ ስህተት ሳንሰራ አንቀርም ያኔ አላየንም
[02:33.58] አይከብድም ወይ በልብ ያለን ሰዉ መርሳት
[02:36.94] አይከብድም ወይ አይከብድም ወይ
[02:43.61] እስኪ አንቺኑ ልጠይቅሽ ባንዴ ልብ
[02:48.23] ይቆርጣል ወይ
[02:50.31] እንዴት እንዳቃተኝ እኔን ምነው ባየሽ
[02:53.31]
[03:03.52] ነጎደ ጊዜዉ እያየነዉ ገሰገሰ እንደቀልድ
[03:10.23] እድሜም ሄደ እንደቀልድ
[03:15.15] ስንት ትዝታ ማየት ስንችል ስንት ፍቅር መዋደድ
[03:19.14] አልሆነኝ እኔ
[03:22.21] አንቺም ይኸዉ ካልተለየሽ ከጭንቀት
[03:25.57] ወይ ካልሸሽ ከጭንቀት
[03:30.68] ይቅር ለእግዚአብሔር ብንባባል እስቲ ምን ነበረበት
[03:34.96] ተይ አልረፈደም አሁንም የኔ
[03:37.89] በእግዜሩ መንገድ እንሂድ በወኔ
[03:41.28] በይ አንቺም ተይዉ በይ ተዉኩት እኔ (በይ ተውኩት እኔ)
[03:46.26] (እርሳት ይሉኛል)
[03:47.89] እኔ አምኛለሁ ያኔ ማጥፋቴ አሁን ገብቶኛል
[03:52.24] (እርሳት ይሉኛል)
[03:54.22] ከበቂ በላይ አንቺን ማጣቴ አስተምሮኛል ብዙ አሳይቶኛል
[03:59.23] (እርሳት ይሉኛል)
[04:00.38] መቼም ከስህተት የፀዳ የለም ስህተት ሰርተናል
[04:04.98] (እርሳት ይሉኛል)
[04:06.85] ታድያ ካለፈዉ ፍቅሬ ብንማር ቆይ ምን ይለናል ፍቅር ይሻለናል
[04:13.67]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings