Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Nat Baro

👤 Teddy Afro • 🎼 Ethiopia • ⏱️ 4:25
🎵 3098 characters
⏱️ 4:25 duration
🆔 ID: 7438525

📜 Lyrics

ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ

ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ
አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ
ሁሌ ላያት እንዳዲስ ገራሚ
ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ
ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ
አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ
ሁሌ ላያት እንዳዲስ ገራሚ
ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ

ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ

ጥቁሯ ወርቅ ቀጥ እንደ ሸምበቆ
አኳኋኗ በአታሞ ምት ረቆ
ፍቅር ሲሞቅ እሳት ነዶ ማታ
ውበት አየሁ ዳንኪራ ሲመታ
ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ
ናት የባሮ

ቶም ሰርታ በዣንጥላው ብረት
በጨረቃ ፍቅርን ያዜምንበት
የታንኳው ላይ የወንዙ ሽርሽር
እረፍት አጣው ትዝ ባለኝ ቁጥር
ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ
ናት የባሮ

ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ

መሸት ሲል ጀምበር አዘቅዝቆ
ቀዩን ሰማይ ውሃው አንፀባርቆ
እያየኋት በጨረቃ መብራት
አማረኝ የታንኳ ላይ እራት
ጉድ አረገኝ በውበት ሳር አስሮ
አዬ ባሮ

ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ

ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ

ይሄ ልቤ የሆነብኝ ምነው
ሀሳቤ ሁሌ ከአዊሊ ነው
ልያት እንጂ ወይ ሄጄ ዳግመኛ
ባደርጋት የሁሌ ጓደኛ

ዓሳ ሆኖ ልኮኝ እንጀራዬ
ከአዲስ አበባው የትውልድ አምባዬ
ተመለስኩኝ በፍቅሯ ተይዤ
የሸገር ልጅ ባዶ ቅርጫት ይዤ

ኚላል ባድ ኦፔኖ አገነ ገቲያ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አነ ሚየጎ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አጀሎዬ
ኚላል ባድ ኦፔኖ

ናት ባሮ አሳ አጠምድ ብሎ
ናት ባሮ ዘርግቶት መረቡን
ናት ባሮ እንዴት ለቆንጆ ሴት
ናት ባሮ ሰው ይጥላል ልቡን
ናት ባሮ ዓይኔ እሷ ላይ ቀርቶ
ናት ባሮ ዓሳ አጣሁ ለእራቴ
ናት ባሮ ባዶ ቅርጫት ይዤ
ናት ባሮ ተመለስኩኝ ቤቴ

ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ

ኚላል ባድ ኦፔኖ አገነ ገቲያ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አነ ሚየጎ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አጀሎዬ
ኚላል ባድ ኦፔኖ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አገነ ገቲያ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አነ ሚየጎ
ኚላል ባድ ኦፔኖ አጀሎዬ

⏱️ Synced Lyrics

[00:16.10] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:19.34] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:21.70] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:24.67] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:27.36] ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ
[00:29.97] አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ
[00:33.08] ሁሌ ላያት እንዳዲስ ገራሚ
[00:35.64] ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ
[00:38.70] ናት ባሮ የወንዙ ዳር ኗሪ
[00:41.63] አጊጣ ባልቦ መሳይ ድሪ
[00:44.60] ሁሌ ላያት እንዳዲስ ገራሚ
[00:47.12] ናት የባሮ የወንዙ ዳር ሎሚ
[00:50.53] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:53.24] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:55.94] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[00:59.21] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[01:01.86] ጥቁሯ ወርቅ ቀጥ እንደ ሸምበቆ
[01:04.78] አኳኋኗ በአታሞ ምት ረቆ
[01:07.16] ፍቅር ሲሞቅ እሳት ነዶ ማታ
[01:10.09] ውበት አየሁ ዳንኪራ ሲመታ
[01:13.07] ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ
[01:15.75] ናት የባሮ
[01:18.68] ቶም ሰርታ በዣንጥላው ብረት
[01:21.64] በጨረቃ ፍቅርን ያዜምንበት
[01:24.42] የታንኳው ላይ የወንዙ ሽርሽር
[01:27.22] እረፍት አጣው ትዝ ባለኝ ቁጥር
[01:30.18] ያበቀላት የወንዙ ዳር ኑሮ
[01:33.07] ናት የባሮ
[01:35.74] ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
[01:40.16] የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
[01:44.35] ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
[01:48.74] የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ
[02:04.30] መሸት ሲል ጀምበር አዘቅዝቆ
[02:07.46] ቀዩን ሰማይ ውሃው አንፀባርቆ
[02:10.42] እያየኋት በጨረቃ መብራት
[02:13.17] አማረኝ የታንኳ ላይ እራት
[02:15.93] ጉድ አረገኝ በውበት ሳር አስሮ
[02:18.68] አዬ ባሮ
[02:21.51] ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
[02:25.84] የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
[02:30.02] ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
[02:34.51] የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ
[02:42.26] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[02:47.76] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[02:50.25] ይሄ ልቤ የሆነብኝ ምነው
[02:53.01] ሀሳቤ ሁሌ ከአዊሊ ነው
[02:56.17] ልያት እንጂ ወይ ሄጄ ዳግመኛ
[02:58.62] ባደርጋት የሁሌ ጓደኛ
[03:01.69] ዓሳ ሆኖ ልኮኝ እንጀራዬ
[03:04.53] ከአዲስ አበባው የትውልድ አምባዬ
[03:07.42] ተመለስኩኝ በፍቅሯ ተይዤ
[03:10.17] የሸገር ልጅ ባዶ ቅርጫት ይዤ
[03:13.39] ኚላል ባድ ኦፔኖ አገነ ገቲያ
[03:16.70] ኚላል ባድ ኦፔኖ አነ ሚየጎ
[03:19.31] ኚላል ባድ ኦፔኖ አጀሎዬ
[03:22.32] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[03:24.42] ናት ባሮ አሳ አጠምድ ብሎ
[03:27.20] ናት ባሮ ዘርግቶት መረቡን
[03:30.09] ናት ባሮ እንዴት ለቆንጆ ሴት
[03:33.26] ናት ባሮ ሰው ይጥላል ልቡን
[03:35.96] ናት ባሮ ዓይኔ እሷ ላይ ቀርቶ
[03:38.84] ናት ባሮ ዓሳ አጣሁ ለእራቴ
[03:41.61] ናት ባሮ ባዶ ቅርጫት ይዤ
[03:44.57] ናት ባሮ ተመለስኩኝ ቤቴ
[03:47.71] ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዙሪያ ሴት
[03:51.42] የገዛችው የልቤን ውስጥ ስሜት
[03:55.54] ናት ባሮ ናት ባሮ የወንዙ ዳር ቆንጆ
[04:00.04] የሰራችው በልቤ ላይ ጎጆ
[04:04.61] ኚላል ባድ ኦፔኖ አገነ ገቲያ
[04:08.15] ኚላል ባድ ኦፔኖ አነ ሚየጎ
[04:10.88] ኚላል ባድ ኦፔኖ አጀሎዬ
[04:13.83] ኚላል ባድ ኦፔኖ
[04:16.06] ኚላል ባድ ኦፔኖ አገነ ገቲያ
[04:19.35] ኚላል ባድ ኦፔኖ አነ ሚየጎ
[04:22.39] ኚላል ባድ ኦፔኖ አጀሎዬ
[04:24.23]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings