Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Endedagnenetu

👤 Bisrat Garedew 🎼 Salamnbat ⏱️ 4:24
🎵 1980 characters
⏱️ 4:24 duration
🆔 ID: 7835351

📜 Lyrics

አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ
አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ '
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ
አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ
አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ '
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ

ሰው ቆሞ ሲያድር ሱባዔ ይዞ ለነብሱ
የኔ ምን ይባላል --, አድሮ መመለሱ
መሐሌት መቆሜን: ላትፅፈው ከቁጥር
እኔ እንደ አምናው አለሁ በስሟ ስዘክር

አቤት አቤት አቤት አቤት
አይጣል ነው አቤት
ይህን አያድርስ ይሻላል የኔንስ አይነት
አቤት አቤት አቤት አቤት
አይጣል ነው አቤት
ይህን አያድርስ ይሻላል: የኔንስ አይነት

አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ
አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ '
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ
አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ
አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ '
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ

ቢጠናም ደጅ ካህን: ለነብሱም ነው ለስጋው
ከምን ይሰየማል ለኔ የኔስ ከየትኛው?
ለማይሞላ ምክንያት: ባለጉዳይነት
ለደጅ ጥናት ሁሌም አለሁበት

አቤት አቤት አቤት አቤት
አይጣል ነው አቤት
ይህን አያድርስ ይሻላል:የኔንስ አይነት
አቤት አቤት አቤት አቤት
አይጣል ነው አቤት
ይህን አያድርስ ይሻላል: የኔንስ አይነት

አፍቅሮ እንደ መንከራተቱ
አለሁት እውነትም 'ሰው ብርቱ '
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ
እንደዳኝነቱ
ለደጅ ጥናቱ
ሰጠኝ ከፅናቱ

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings