Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Chew Lerasish

👤 Haile Roots 🎼 Chiggae ⏱️ 3:51
🎵 2276 characters
⏱️ 3:51 duration
🆔 ID: 8078458

📜 Lyrics

ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆያት
ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
ማለፊያ አሳጣች ደጄን

ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆማት
ይታያል እኔ እንዳማርኳት
አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት
ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት
መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ

ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆያት
ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
ማለፊያ አሳጣች ደጄን

የምኞት ተንሳፋፊ
የፍቅር ክስር አትራፊ
ይከርማል እንደከፋው
ሰው ልኩ እንደጠፋው
የምኞት ተንሳፋፊ
የፍቅር ክስር አትራፊ
ይከርማል እንደከፋው
ሰው ልኩ እንደጠፋው

ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆማት
ይታያል እኔ እንዳማርኳት
አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት
ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት
መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ

ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
የለም ብላኝ ምን አስቆማት
ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
ማለፊያ አሳጣች ደጄን
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
ክብደትህ ሌላን ከብዶ
ሳይጥልህ...

⏱️ Synced Lyrics

[00:12.12] ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
[00:18.12] የለም ብላኝ ምን አስቆያት
[00:24.28] ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
[00:27.29] ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
[00:30.10] ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
[00:33.13] ማለፊያ አሳጣች ደጄን
[00:36.26] ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
[00:42.36] የለም ብላኝ ምን አስቆማት
[00:48.69] ይታያል እኔ እንዳማርኳት
[00:51.52] አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት
[00:54.58] ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት
[00:57.48] መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት
[01:00.76] ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
[01:03.63] ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
[01:06.93] ክብደትህ ሌላን ከብዶ
[01:09.75] ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
[01:12.67] ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
[01:15.75] ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
[01:18.99] ክብደትህ ሌላን ከብዶ
[01:21.88] ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
[01:25.13] ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
[01:30.96] የለም ብላኝ ምን አስቆያት
[01:37.00] ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
[01:39.97] ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
[01:42.98] ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
[01:46.01] ማለፊያ አሳጣች ደጄን
[01:49.07] የምኞት ተንሳፋፊ
[01:52.20] የፍቅር ክስር አትራፊ
[01:55.45] ይከርማል እንደከፋው
[01:58.44] ሰው ልኩ እንደጠፋው
[02:01.35] የምኞት ተንሳፋፊ
[02:04.47] የፍቅር ክስር አትራፊ
[02:07.47] ይከርማል እንደከፋው
[02:10.54] ሰው ልኩ እንደጠፋው
[02:25.97] ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
[02:31.67] የለም ብላኝ ምን አስቆማት
[02:37.68] ይታያል እኔ እንዳማርኳት
[02:40.74] አንዳንዴም ለሷ እንዳነስኳት
[02:43.63] ለምድሩም ፈርታ እኔን ማጣት
[02:46.58] መሰለኝ ሰማይ ላም ያላት
[02:49.76] ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
[02:52.72] ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
[02:55.97] ክብደትህ ሌላን ከብዶ
[02:58.92] ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
[03:02.06] ሌላም ብላት ኪዳን ካላት
[03:07.90] የለም ብላኝ ምን አስቆማት
[03:14.17] ወይ ሳትርቅ ሳትቀርብ ወስና
[03:17.13] ቆማለች ልቧ እንዳልፀና
[03:20.16] ሳትይዘው ወይ ሳትለቅ እጄን
[03:23.26] ማለፊያ አሳጣች ደጄን
[03:26.41] ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
[03:29.59] ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
[03:32.63] ክብደትህ ሌላን ከብዶ
[03:35.52] ሳይጥልህ ከልብ ወስዶ
[03:38.57] ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
[03:41.72] ድንጋይ ጋር እንዳትጣፍ
[03:44.63] ክብደትህ ሌላን ከብዶ
[03:47.74] ሳይጥልህ...
[03:48.73]

⭐ Rate These Lyrics

Average: 0.0/5 • 0 ratings