Tsedal
🎵 2448 characters
⏱️ 5:33 duration
🆔 ID: 8078518
📜 Lyrics
ያየሽ ይፍረደሽ ዛሬማ ያየሽ ይፍረደኝ
ዉበትሽ ደምቆ በቁሜ ይዞ እያራደኝ
ካንችው ጋር ነኝ ካንችው ጋር ነኝ
ካንችው ካንችው ጋር ነኝ
እንዳይለየኝ እንዳይለየኝ
ካንቺማ እንዳይለየኝ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልሜና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ስንት ዘመን ሁሉ አለሜ ስጠብቅሽ ኖሬ
ወንድነቴ ራደ ሳየው አለሜ የኛን ፍሬ
ቃልኪዳኔን ይዜ አለሜ ወዳንቺ ስመጣ
አሜን አሜን አልኩኝ አለሜ ሲያረግሽ የኔ እጣ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
አንቺን በጄ ይዤ አለሜ ከደጃፉ ስደርስ
ማን ይገዳደረው አለሜ የኔን ግርማ ሞገስ
ቸብ ቸብ ሲያደርጉት አለሜ የከበቡን የከበቡን ሁላ
ፊቴ ላይ ዘነበ አለሜ ደስታዬ እየሞላ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ
ሰው መቼን ይታደላል
ከማማው ላይ ይውላል
ንጉስ ነኝ ለዛሬው ቀን
ሸር እንበልባት ደምቀን
ይችትና ምወዳት
እጅቧት ንግስቴ ናት
ቤቱን ደምውቀሽበት
እሳም አወቀችበት
ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለናተ
ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለአባተ
ለተሰጣት ተፈጥሮ ለልዩ ሴትነተ
ቸብ ቸብ አድርጉላት ለንፁህ አፍቃሪነተ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ዉበትሽ ደምቆ በቁሜ ይዞ እያራደኝ
ካንችው ጋር ነኝ ካንችው ጋር ነኝ
ካንችው ካንችው ጋር ነኝ
እንዳይለየኝ እንዳይለየኝ
ካንቺማ እንዳይለየኝ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልሜና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ስንት ዘመን ሁሉ አለሜ ስጠብቅሽ ኖሬ
ወንድነቴ ራደ ሳየው አለሜ የኛን ፍሬ
ቃልኪዳኔን ይዜ አለሜ ወዳንቺ ስመጣ
አሜን አሜን አልኩኝ አለሜ ሲያረግሽ የኔ እጣ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
አንቺን በጄ ይዤ አለሜ ከደጃፉ ስደርስ
ማን ይገዳደረው አለሜ የኔን ግርማ ሞገስ
ቸብ ቸብ ሲያደርጉት አለሜ የከበቡን የከበቡን ሁላ
ፊቴ ላይ ዘነበ አለሜ ደስታዬ እየሞላ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ
ሰው መቼን ይታደላል
ከማማው ላይ ይውላል
ንጉስ ነኝ ለዛሬው ቀን
ሸር እንበልባት ደምቀን
ይችትና ምወዳት
እጅቧት ንግስቴ ናት
ቤቱን ደምውቀሽበት
እሳም አወቀችበት
ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለናተ
ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለአባተ
ለተሰጣት ተፈጥሮ ለልዩ ሴትነተ
ቸብ ቸብ አድርጉላት ለንፁህ አፍቃሪነተ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
ደስታዬ ነሽ ለኔ
ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
ተስፋዬ ነሽ ለኔ
ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
⏱️ Synced Lyrics
[00:17.12] ያየሽ ይፍረደሽ ዛሬማ ያየሽ ይፍረደኝ
[00:25.73] ዉበትሽ ደምቆ በቁሜ ይዞ እያራደኝ
[00:33.11] ካንችው ጋር ነኝ ካንችው ጋር ነኝ
[00:38.04] ካንችው ካንችው ጋር ነኝ
[00:42.38] እንዳይለየኝ እንዳይለየኝ
[00:46.40] ካንቺማ እንዳይለየኝ
[00:49.58] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[00:54.18] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[00:58.45] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[01:01.44] ህልሜና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[01:06.99] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[01:09.94] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[01:14.41] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[01:17.99] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[01:22.79]
[01:37.16] ስንት ዘመን ሁሉ አለሜ ስጠብቅሽ ኖሬ
[01:44.12] ወንድነቴ ራደ ሳየው አለሜ የኛን ፍሬ
[01:53.22] ቃልኪዳኔን ይዜ አለሜ ወዳንቺ ስመጣ
[02:03.14] አሜን አሜን አልኩኝ አለሜ ሲያረግሽ የኔ እጣ
[02:09.58] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[02:14.14] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[02:19.28] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[02:22.94] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[02:27.44] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[02:30.49] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[02:35.20] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[02:38.65] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[02:42.64]
[02:55.04] አንቺን በጄ ይዤ አለሜ ከደጃፉ ስደርስ
[03:04.91] ማን ይገዳደረው አለሜ የኔን ግርማ ሞገስ
[03:13.43] ቸብ ቸብ ሲያደርጉት አለሜ የከበቡን የከበቡን ሁላ
[03:22.86] ፊቴ ላይ ዘነበ አለሜ ደስታዬ እየሞላ
[03:29.55] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[03:34.35] ምክንያት ለኩራቴ
[03:40.20] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[03:43.96] ህልምና መብራቴ
[03:46.30] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[03:50.99] ምክንያት ለኩራቴ
[03:56.56] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[04:00.58] ህልምና መብራቴ
[04:03.97] ሰው መቼን ይታደላል
[04:05.52] ከማማው ላይ ይውላል
[04:07.42] ንጉስ ነኝ ለዛሬው ቀን
[04:09.37] ሸር እንበልባት ደምቀን
[04:11.76] ይችትና ምወዳት
[04:13.34] እጅቧት ንግስቴ ናት
[04:15.26] ቤቱን ደምውቀሽበት
[04:17.31] እሳም አወቀችበት
[04:19.47] ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለናተ
[04:23.29] ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለአባተ
[04:27.57] ለተሰጣት ተፈጥሮ ለልዩ ሴትነተ
[04:31.56] ቸብ ቸብ አድርጉላት ለንፁህ አፍቃሪነተ
[04:36.04] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[04:40.64] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[04:43.60] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[04:47.09] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[04:52.15] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[04:55.39] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[05:00.13] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[05:04.18] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[05:11.11]
[00:25.73] ዉበትሽ ደምቆ በቁሜ ይዞ እያራደኝ
[00:33.11] ካንችው ጋር ነኝ ካንችው ጋር ነኝ
[00:38.04] ካንችው ካንችው ጋር ነኝ
[00:42.38] እንዳይለየኝ እንዳይለየኝ
[00:46.40] ካንቺማ እንዳይለየኝ
[00:49.58] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[00:54.18] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[00:58.45] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[01:01.44] ህልሜና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[01:06.99] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[01:09.94] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[01:14.41] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[01:17.99] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[01:22.79]
[01:37.16] ስንት ዘመን ሁሉ አለሜ ስጠብቅሽ ኖሬ
[01:44.12] ወንድነቴ ራደ ሳየው አለሜ የኛን ፍሬ
[01:53.22] ቃልኪዳኔን ይዜ አለሜ ወዳንቺ ስመጣ
[02:03.14] አሜን አሜን አልኩኝ አለሜ ሲያረግሽ የኔ እጣ
[02:09.58] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[02:14.14] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[02:19.28] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[02:22.94] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[02:27.44] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[02:30.49] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[02:35.20] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[02:38.65] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[02:42.64]
[02:55.04] አንቺን በጄ ይዤ አለሜ ከደጃፉ ስደርስ
[03:04.91] ማን ይገዳደረው አለሜ የኔን ግርማ ሞገስ
[03:13.43] ቸብ ቸብ ሲያደርጉት አለሜ የከበቡን የከበቡን ሁላ
[03:22.86] ፊቴ ላይ ዘነበ አለሜ ደስታዬ እየሞላ
[03:29.55] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[03:34.35] ምክንያት ለኩራቴ
[03:40.20] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[03:43.96] ህልምና መብራቴ
[03:46.30] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[03:50.99] ምክንያት ለኩራቴ
[03:56.56] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[04:00.58] ህልምና መብራቴ
[04:03.97] ሰው መቼን ይታደላል
[04:05.52] ከማማው ላይ ይውላል
[04:07.42] ንጉስ ነኝ ለዛሬው ቀን
[04:09.37] ሸር እንበልባት ደምቀን
[04:11.76] ይችትና ምወዳት
[04:13.34] እጅቧት ንግስቴ ናት
[04:15.26] ቤቱን ደምውቀሽበት
[04:17.31] እሳም አወቀችበት
[04:19.47] ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለናተ
[04:23.29] ቸብ ቸብ አድርጉላት አንድ እኮ ናት ለአባተ
[04:27.57] ለተሰጣት ተፈጥሮ ለልዩ ሴትነተ
[04:31.56] ቸብ ቸብ አድርጉላት ለንፁህ አፍቃሪነተ
[04:36.04] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[04:40.64] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[04:43.60] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[04:47.09] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[04:52.15] ደስታዬ ነሽ ለኔ
[04:55.39] ምክንያት ለኩራቴ ፀዳል ውበቴ
[05:00.13] ተስፋዬ ነሽ ለኔ
[05:04.18] ህልምና መብራቴ ገላ ድምቀቴ
[05:11.11]