Tenagiro Ayiresam (God Keeps His Word)
🎵 843 characters
⏱️ 3:30 duration
🆔 ID: 8251122
📜 Lyrics
እግዚአብሄር ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል
አንድም ፡ ሳይቀር ፡ ይፈፀማል
የተናገረውን ፡ ቃሉን ፡ ያስባል
ሰው ፡ እኮ ፡ አይደለም ፡ እንዴት ፡ ይረሳል
አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም
ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
ይሄ ፡ እንዴት ፡ ይሆን ፡ ከቶ ፡ አይባልም
በውኑ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ የሚሳነው ፡ አለ ፡ ወይ
ላይጨርስ ፡ እርሱ ፡ አያስጀምርም
የእውነት ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ፈፅሞ ፡ አይዋሽም
አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም
ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
አንድም ፡ ሳይቀር ፡ ይፈፀማል
የተናገረውን ፡ ቃሉን ፡ ያስባል
ሰው ፡ እኮ ፡ አይደለም ፡ እንዴት ፡ ይረሳል
አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም
ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
ይሄ ፡ እንዴት ፡ ይሆን ፡ ከቶ ፡ አይባልም
በውኑ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ የሚሳነው ፡ አለ ፡ ወይ
ላይጨርስ ፡ እርሱ ፡ አያስጀምርም
የእውነት ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ፈፅሞ ፡ አይዋሽም
አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም
ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
⏱️ Synced Lyrics
[00:21.44] እግዚአብሄር ፡ ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይሆናል
[00:30.78] አንድም ፡ ሳይቀር ፡ ይፈፀማል
[00:40.86] የተናገረውን ፡ ቃሉን ፡ ያስባል
[00:50.43] ሰው ፡ እኮ ፡ አይደለም ፡ እንዴት ፡ ይረሳል
[01:01.53] አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም
[01:14.98] ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
[01:35.95] ይሄ ፡ እንዴት ፡ ይሆን ፡ ከቶ ፡ አይባልም
[02:12.45] በውኑ ፡ ለእግዚአብሔር ፡ የሚሳነው ፡ አለ ፡ ወይ
[02:22.18] ላይጨርስ ፡ እርሱ ፡ አያስጀምርም
[02:32.82] የእውነት ፡ አምላክ ፡ ነው ፡ ፈፅሞ ፡ አይዋሽም
[02:45.21] አዝ፡ ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም ፡ ተናግሮ ፡ አይረሳም
[02:55.91] ከአፉ ፡ የወጣው ፡ በርግጥ ፡ ፡ ይፈፀማል (፪x)
[03:07.24]