Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Wudinesh

👤 Haile Roots • 🎼 Chiggae • ⏱️ 4:22
🎵 2741 characters
⏱️ 4:22 duration
🆔 ID: 8879264

📜 Lyrics

አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ

ከነፃ እናት ከጥቁር ተምሳሌት
ፈልቀሽ ወርሰሽ ኩሩ ማንነት
ይታይ ዛሬም ውዱ ዋጋሽ
ቁስ ያልተካው እንቁው ክብርሽ

አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ

ማንነትሽን ገንዘብ ላይተካው
ለምን ማንም ክብርሽን ይንካው
አንቺም ለፍተሽ ላታንሺ ከሱ
ለምን ይግዛሽ ሌላው በኪሱ
ባንቺ ላይ ሐዘን በዝቶ
አልሻም ላይሽ ከቶ
ተፈጥረሽ ከጎኔ ላይ
አልወድም ከፍቶሽ እንዳይ
የዛሬን ታልፊዋለሽ
ምኞትሽን ታገኛለሽ
በልብሽ ካለ ፅናት
አያሻም ላንቺ ረዳት
ተመርጠሻል ተወደሻል
መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል
ተመርጠሻል ተወደሻል
ማንነትሽ ልዩ አድርጎሻል

አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
ኢትዮጵያዊት
ከኛ የተገኘሽ
አንቺስ ውድ ነሽ
አንቺስ ብርቅ ነሽ
የሀገሬ ልጅ
ከኛ የተወለድሽ

ውበትሽ ልዩ በዓለም
መሳይ እንዳንቺ የለም
ውድ ነሽ ከእንቁ በላይ
በክብርሽ ሆነሽ ሲታይ
አታንሺም ልትፈፅሚው
ምኞትሽን ልታገኚው
ባመንሽው ህይወት ኖረሽ
በራስሽ ሁሉን ችለሽ
ተመርጠሻል ተወደሻል
መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል
ተመርጠሻል ተወደሻል
ማንነትሽ ልዩ አድርጎሻል

ተመርጠሻል (አንቺስ ውድ ነሽ)
ተወደሻል (አንቺስ ብርቅ ነሽ)
መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል (ኢትዮጵያዊት ከኛ የተገኘሽ)
ተመርጠሻል (አንቺስ ውድ ነሽ)
ተወደሻል (አንቺስ ብርቅ ነሽ)

⏱️ Synced Lyrics

[00:36.28] አንቺስ ውድ ነሽ
[00:38.03] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[00:40.16] ኢትዮጵያዊት
[00:42.30] ከኛ የተገኘሽ
[00:44.47] አንቺስ ውድ ነሽ
[00:46.68] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[00:48.81] የሀገሬ ልጅ
[00:51.07] ከኛ የተወለድሽ
[00:53.30] አንቺስ ውድ ነሽ
[00:55.55] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[00:57.74] ኢትዮጵያዊት
[00:59.95] ከኛ የተገኘሽ
[01:02.07] አንቺስ ውድ ነሽ
[01:04.27] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[01:06.44] የሀገሬ ልጅ
[01:08.57] ከኛ የተወለድሽ
[01:10.77] ከነፃ እናት ከጥቁር ተምሳሌት
[01:15.28] ፈልቀሽ ወርሰሽ ኩሩ ማንነት
[01:19.43] ይታይ ዛሬም ውዱ ዋጋሽ
[01:23.53] ቁስ ያልተካው እንቁው ክብርሽ
[01:27.68] አንቺስ ውድ ነሽ
[01:29.96] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[01:32.02] ኢትዮጵያዊት
[01:34.37] ከኛ የተገኘሽ
[01:36.32] አንቺስ ውድ ነሽ
[01:38.56] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[01:41.00] የሀገሬ ልጅ
[01:43.27] ከኛ የተወለድሽ
[01:45.33] አንቺስ ውድ ነሽ
[01:47.46] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[01:49.66] ኢትዮጵያዊት
[01:51.81] ከኛ የተገኘሽ
[01:53.99] አንቺስ ውድ ነሽ
[01:56.13] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[01:58.22] የሀገሬ ልጅ
[02:00.57] ከኛ የተወለድሽ
[02:02.92] ማንነትሽን ገንዘብ ላይተካው
[02:07.43] ለምን ማንም ክብርሽን ይንካው
[02:11.84] አንቺም ለፍተሽ ላታንሺ ከሱ
[02:16.13] ለምን ይግዛሽ ሌላው በኪሱ
[02:20.59] ባንቺ ላይ ሐዘን በዝቶ
[02:22.89] አልሻም ላይሽ ከቶ
[02:25.20] ተፈጥረሽ ከጎኔ ላይ
[02:27.26] አልወድም ከፍቶሽ እንዳይ
[02:29.36] የዛሬን ታልፊዋለሽ
[02:31.63] ምኞትሽን ታገኛለሽ
[02:33.74] በልብሽ ካለ ፅናት
[02:36.04] አያሻም ላንቺ ረዳት
[02:38.12] ተመርጠሻል ተወደሻል
[02:42.47] መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል
[02:46.68] ተመርጠሻል ተወደሻል
[02:51.10] ማንነትሽ ልዩ አድርጎሻል
[02:55.14] አንቺስ ውድ ነሽ
[02:57.60] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[02:59.87] ኢትዮጵያዊት
[03:02.06] ከኛ የተገኘሽ
[03:04.17] አንቺስ ውድ ነሽ
[03:06.37] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[03:08.63] የሀገሬ ልጅ
[03:10.80] ከኛ የተወለድሽ
[03:12.93] አንቺስ ውድ ነሽ
[03:15.00] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[03:17.12] ኢትዮጵያዊት
[03:19.53] ከኛ የተገኘሽ
[03:21.64] አንቺስ ውድ ነሽ
[03:23.94] አንቺስ ብርቅ ነሽ
[03:25.91] የሀገሬ ልጅ
[03:28.06] ከኛ የተወለድሽ
[03:30.18] ውበትሽ ልዩ በዓለም
[03:32.66] መሳይ እንዳንቺ የለም
[03:34.99] ውድ ነሽ ከእንቁ በላይ
[03:37.17] በክብርሽ ሆነሽ ሲታይ
[03:39.25] አታንሺም ልትፈፅሚው
[03:41.48] ምኞትሽን ልታገኚው
[03:43.64] ባመንሽው ህይወት ኖረሽ
[03:45.82] በራስሽ ሁሉን ችለሽ
[03:47.92] ተመርጠሻል ተወደሻል
[03:52.18] መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል
[03:56.37] ተመርጠሻል ተወደሻል
[04:00.84] ማንነትሽ ልዩ አድርጎሻል
[04:05.26] ተመርጠሻል (አንቺስ ውድ ነሽ)
[04:07.45] ተወደሻል (አንቺስ ብርቅ ነሽ)
[04:09.54] መሳይ አንቺን ታጥቶልሻል (ኢትዮጵያዊት ከኛ የተገኘሽ)
[04:13.70] ተመርጠሻል (አንቺስ ውድ ነሽ)
[04:16.36] ተወደሻል (አንቺስ ብርቅ ነሽ)
[04:17.71]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings