Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Siwodish

👤 Michael Belayneh • 🎼 Nafkot Ena Fikir • ⏱️ 5:19
🎵 1909 characters
⏱️ 5:19 duration
🆔 ID: 9045399

📜 Lyrics

የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ
እንደ አለም ዳርቻ እንደ ርቀቱ
አይኖችሽን በአይኔ ተዳክሜ እያየሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ
የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ
እንደ አለም ዳርቻ እንደ ርቀቱ
አይኖችሽን በአይኔ ተዳክሜ እያየሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ

እንደ ፅጌረዳ እንደ አደይ አበባ
እንደ ከርቤ ብርጉድ እንደ ሎሚ ሽታ
አበባ እንደየ ንብ እኔ ወድሻለሁ
ፍቅርሽን በፍቅሬ በፍቅርሽ ልቅመሰው

ጡት እንደየ ህፃን ወተት እንዳማረው
ጠጋ በይ ዘመዴ አፍሽ ህይዎቴ ነው
አፈር መሬት ትብያ እንደሚባለው
ገላዬ ገላሽን ሲነካ የሚያልቀው

የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ
እንደ አለም ዳርቻ እንደ ርቀቱ
አይኖችሽን በአይኔ ተዳክሜ እያየሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ

እኔ ወድሻለሁ እንደ ማታ ጀምበር
የአለም ቋንቋ አይበቃ ቢወራ ቢነገር
ብዙ ሺ ዘመናት እልፈ አእላፍ ለሊት
ሚሊየን መሰለኝ ፍቅሬ አንቺን ስወድሽ

አበባ እንዳየ ንብ እኔ ወድሻለሁ
ፍቅርሽን በፍቅሬ በፍቅርሽ ልቅማሰው
እንደ ተወርዋሪ ኮከብ እማልጠግብሽ
ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ ስወድሽ

የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ
እንደ አለም ዳርቻ እንደ ርቀቱ
አይኖችሽን በአይኔ ተዳክሜ እያየሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ
ስወድሽ ስወድሽ ውድ ወድሻለሁ

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings