Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Ushiraye

👤 Michael Belayneh, Girma Yifrashewa, Patrice Legrand, Markus Lentz • 🎼 Meleya Keleme, Ethiopie • ⏱️ 7:32
🎵 1049 characters
⏱️ 7:32 duration
🆔 ID: 9045468

📜 Lyrics

የልብሽ ቀለሙ
ከልቤ ሰመረ
አንድ ቃል ረጨ
አንድ ቃል ዘመረ
ባንድ ተዋደዱ
ምታቸው ገጠመ
የዘላለም ቤቴ
ዛሬ ባንቺ ቆመ

እንኳን በህይወትሽ
እንኳን በህይወቴ
ባአዳም ልጆች እዳ
በሞትሽ በሞቴ
አልወጣም ከቃልሽ
ከእምነትሽ ከእምነቴ
ከዘላለም ቤትሽ ከዘላለም ቤቴ

ሙሽራዬ ሙሽራዬ
የወይን አበባዬ
ሙሽራዬ ሙሽራዬ
የወይን አበባዬ

የማንነቴ ልክ
መለኪያ ሚዛኔ
የኑሮዬ ትርጉም
የህየወት ወሰኔ
የመንገዴ ማሾር
የእድሜ ብርሃኔ
የዘላለሜ ነሽ የነብስ ኪዳኔ

እንኳን በህይወትሽ
እንኳን በህይወቴ
ባአዳም ልጆች እዳ
በሞትሽ በሞቴ
አልወጣም ከቃልሽ
ከእምነትሽ ከእምነቴ
ከዘላለም ቤትሽ ከዘላለም ቤቴ

ሙሽራዬ ሙሽራዬ
የወይን አበባዬ
ሙሽራዬ ሙሽራዬ
የወይን አበባዬ

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings