Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Mengede

👤 Lij Michael • 🎼 Atgebam Alugn • ⏱️ 3:09
🎵 3246 characters
⏱️ 3:09 duration
🆔 ID: 9566741

📜 Lyrics

የኔማ ልጅ ሚካኤል
ልጅ ሚካኤል ብላለች እናቱ ስም አዉቃ
የረከሰ አይነካም እንደ ታቦት እቃ
የኔማ ልጅ ሚካኤል አንተን የወለደች ባየዋት እናትህን
የተሞላ ቢራ አስመስላ አንገትክን
የእንግሊዝ ብረጭቆ አስመስላ አንገትክን
የኔማ ልጅ ሚካኤል
እኔስ ለገንዘብህ ስም አታረግብኝ
በሄድክበት ቦታ ደና ሁንልኝ
የኔ አድለ መልካም የኔ ስመ መልካም
በእግሩ ፍሬን እንጂ በአፉ ሰዉ አይነካም
የኔማ ልጅ ሚካኤል
ሰማይ ልኩ ኮከብ ሰማይ ልኩ ኮከብ አጥማቂዉ ጨረቃ
ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ያንተ ዋስ ጠበቃ
መላዕኩ ገብርኤል ነዉ ያንተ ዋስ ጠበቃ

እስከመጣሁባት ምድር
ሰዉን ከማስደሰት በቀር
አይወጣኝም ክፉ ነገር
የጥሩ ሰዉ ዜማ ከላይ ተሰቀለ
መኖር ነበረባት ብዙነሽ በቀለ
የኩባያ ወተት የለዉም አረፋ
በሽታዬን የሚያቅ አስታማሚ ጠፋ
ጥሩ ሰዉ ከለየ በዳሰሳ መልኩ
ተሾመ አሰግድ የጥበብ ሰዉ ልኩ
ከዚ በላይ ጥበብ ከየት ይመጣል ልኩ
ልበ ብርሃን ሲባል ትርጉሙ ካልገባሽ
ዉረጅ ተመለሺ ቢሉሽም የት ነበርሽ
የት ነበርሽ
ቢሳካ መንገዴ ዳር እና መሀሉ
ሲገምቱኝ ዉለዉ በስም እየማሉ
ሚስጥረኛ መፅሀፍ አንብቦ ነዉ አሉ
ገረመኝ ስሰማ መወራረዳቸዉ
ሚተካዉ አይጠፋም እሱን ማለታቸዉ አዬ
ተወራረድ ተብሎ ቢሰጠኝ እድል
ባለኝም በሌለኝ ብያዝም ወገቤ
እወራረዳለዉ ደግሜ ደግሜ
ባህሩ ቃኜንስ አይተኩትም ብዬ
አባ ወዴ ሰማው ቆመዋል ወይ ከበሬ
ሊሞገስ ነዉ መሰል ዉሎና አዳሬ
እሽት እሽት አርገዉ ጤናዳም በሻይ
ጨብጠዉ ሚሄደዉ በረካ ነዉ ወይ
ገበታ በመሶብ ሳይዘጋ በር
ልማድሽ ነበረ ከጎረቤት ጋር
ከራስሽ የዉጣ ስምሽን የማይጠራ
ከገበታዉ ዘሩን ጀመረ ቆጠራ
እኔ አላዉቅልሽም አልልም እርግማን
ብቻ አደራሽን ደግመሽ እንዳትወልጅው
ከዘርም ዘር አለ የሚበላ እንደገብስ
ሰዉ እንዴት በዘሩ ይበላል የሰዉ ነፍስ
ይታረሳል መሬት ኧረ በላይ በላይ
ከዛ እስከዚ ድረስ መጣዉ በሬሳ ላይ
ወዴት ሄደ በሬዉ የቦታዉ አለቃ
አጋቹስ ምን ሆነ ተኝቶ ማይነቃ
ጠጥቶ ነዉ አሉኝ ያንን ካቲካላ
እኛ አናቅም አሉ ዳሂራ እንደጠጣ
ሰዉ ሀገር ወዳድ አይደል ልበ ገራገሩ
ያልበጁለት ሴራ ከበር እስከ በሩ
ለዉሰዉ ቢሰጡት ክፋትን በማሩ
ከክፋቱ በላይ አረ ጎላ ማሩ

እስከመጣሁባት ምድር
ሰዉን ከማስደሰት በቀር
አይወጣኝም ክፉ ነገር
የጥሩ ሰዉ ዜማ ከላይ ተሰቀለ
ብትኖር ጥሩ ነበር ብዙዬ በቀለ

⏱️ Synced Lyrics

[00:03.21] የኔማ ልጅ ሚካኤል
[00:06.56] ልጅ ሚካኤል ብላለች እናቱ ስም አዉቃ
[00:09.09] የረከሰ አይነካም እንደ ታቦት እቃ
[00:10.96] የኔማ ልጅ ሚካኤል አንተን የወለደች ባየዋት እናትህን
[00:16.60] የተሞላ ቢራ አስመስላ አንገትክን
[00:19.88] የእንግሊዝ ብረጭቆ አስመስላ አንገትክን
[00:22.25] የኔማ ልጅ ሚካኤል
[00:25.18] እኔስ ለገንዘብህ ስም አታረግብኝ
[00:27.84] በሄድክበት ቦታ ደና ሁንልኝ
[00:30.02] የኔ አድለ መልካም የኔ ስመ መልካም
[00:31.92] በእግሩ ፍሬን እንጂ በአፉ ሰዉ አይነካም
[00:37.88] የኔማ ልጅ ሚካኤል
[00:40.67] ሰማይ ልኩ ኮከብ ሰማይ ልኩ ኮከብ አጥማቂዉ ጨረቃ
[00:44.74] ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ያንተ ዋስ ጠበቃ
[00:47.36] መላዕኩ ገብርኤል ነዉ ያንተ ዋስ ጠበቃ
[00:49.45] እስከመጣሁባት ምድር
[00:51.14] ሰዉን ከማስደሰት በቀር
[00:52.90] አይወጣኝም ክፉ ነገር
[00:54.96] የጥሩ ሰዉ ዜማ ከላይ ተሰቀለ
[00:57.11] መኖር ነበረባት ብዙነሽ በቀለ
[00:59.57] የኩባያ ወተት የለዉም አረፋ
[01:01.83] በሽታዬን የሚያቅ አስታማሚ ጠፋ
[01:04.38] ጥሩ ሰዉ ከለየ በዳሰሳ መልኩ
[01:06.61] ተሾመ አሰግድ የጥበብ ሰዉ ልኩ
[01:09.04] ከዚ በላይ ጥበብ ከየት ይመጣል ልኩ
[01:11.22] ልበ ብርሃን ሲባል ትርጉሙ ካልገባሽ
[01:13.61] ዉረጅ ተመለሺ ቢሉሽም የት ነበርሽ
[01:15.57] የት ነበርሽ
[01:17.26] ቢሳካ መንገዴ ዳር እና መሀሉ
[01:19.85] ሲገምቱኝ ዉለዉ በስም እየማሉ
[01:21.91] ሚስጥረኛ መፅሀፍ አንብቦ ነዉ አሉ
[01:24.77] ገረመኝ ስሰማ መወራረዳቸዉ
[01:27.82] ሚተካዉ አይጠፋም እሱን ማለታቸዉ አዬ
[01:30.29] ተወራረድ ተብሎ ቢሰጠኝ እድል
[01:33.03] ባለኝም በሌለኝ ብያዝም ወገቤ
[01:35.72] እወራረዳለዉ ደግሜ ደግሜ
[01:38.37] ባህሩ ቃኜንስ አይተኩትም ብዬ
[01:41.09] አባ ወዴ ሰማው ቆመዋል ወይ ከበሬ
[01:43.30] ሊሞገስ ነዉ መሰል ዉሎና አዳሬ
[01:45.61] እሽት እሽት አርገዉ ጤናዳም በሻይ
[01:47.92] ጨብጠዉ ሚሄደዉ በረካ ነዉ ወይ
[01:50.42] ገበታ በመሶብ ሳይዘጋ በር
[01:52.90] ልማድሽ ነበረ ከጎረቤት ጋር
[01:56.09] ከራስሽ የዉጣ ስምሽን የማይጠራ
[01:58.76] ከገበታዉ ዘሩን ጀመረ ቆጠራ
[02:01.56] እኔ አላዉቅልሽም አልልም እርግማን
[02:04.14] ብቻ አደራሽን ደግመሽ እንዳትወልጅው
[02:06.91] ከዘርም ዘር አለ የሚበላ እንደገብስ
[02:10.47] ሰዉ እንዴት በዘሩ ይበላል የሰዉ ነፍስ
[02:13.42] ይታረሳል መሬት ኧረ በላይ በላይ
[02:16.32] ከዛ እስከዚ ድረስ መጣዉ በሬሳ ላይ
[02:19.15] ወዴት ሄደ በሬዉ የቦታዉ አለቃ
[02:21.74] አጋቹስ ምን ሆነ ተኝቶ ማይነቃ
[02:24.41] ጠጥቶ ነዉ አሉኝ ያንን ካቲካላ
[02:27.15] እኛ አናቅም አሉ ዳሂራ እንደጠጣ
[02:29.78] ሰዉ ሀገር ወዳድ አይደል ልበ ገራገሩ
[02:32.33] ያልበጁለት ሴራ ከበር እስከ በሩ
[02:34.96] ለዉሰዉ ቢሰጡት ክፋትን በማሩ
[02:37.55] ከክፋቱ በላይ አረ ጎላ ማሩ
[02:40.99] እስከመጣሁባት ምድር
[02:48.52] ሰዉን ከማስደሰት በቀር
[02:50.96] አይወጣኝም ክፉ ነገር
[02:53.87] የጥሩ ሰዉ ዜማ ከላይ ተሰቀለ
[02:56.65] ብትኖር ጥሩ ነበር ብዙዬ በቀለ
[02:57.99]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings