Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Sitalekish Des Alishign

👤 Abinet Agonafir • 🎼 Hidden Beauty • ⏱️ 5:05
🎵 2226 characters
⏱️ 5:05 duration
🆔 ID: 9608351

📜 Lyrics

ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
ምድርን ያቀፈችው ውብ ደማቋ ጨረቃ
ውበትሽን እያሳየቺኝ ሰርቃ
ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
ምድርን ያቀፈችው ውብ ደማቋ ጨረቃ
ውበትሽን እያሳየቺኝ ሰርቃ
ሲንሰፈሰፍ አንጀትሽ
ሲርበተበት ከንፈርሽ
ሲስለመለም ውብ አይንሽ
በረጠቡት ጉንጮችሽ
በእንባዎችሽ ማረክሺኝ
ስታለቅሺ ደስ አልሺኝ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
በደሜ ነፍሴ አየሁት የገፅሽን ድምቀቱን
የድምፅሽን መርገብገብ የስቅታሽ ውበቱን
ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
በደሜ ነፍሴ አየሁት የገፅሽን ድምቀቱን
የድምፅሽን መርገብገብ የስቅታሽ ውበቱን
በፀጥታ ውስጥ ጩህቱን በትንፋሽስ ግለቱ
እንባሽን ባደረገኝ በጉንጮችሽ ቢያወርደኝ
ከልቤ አስደነገጥሺኝ ስታለቅሺ ደስ አልሺኝ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት

⏱️ Synced Lyrics

[00:15.74] ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
[00:23.42] ምድርን ያቀፈችው ውብ ደማቋ ጨረቃ
[00:27.92] ውበትሽን እያሳየቺኝ ሰርቃ
[00:31.49] ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
[00:39.21] ምድርን ያቀፈችው ውብ ደማቋ ጨረቃ
[00:43.23] ውበትሽን እያሳየቺኝ ሰርቃ
[00:47.28] ሲንሰፈሰፍ አንጀትሽ
[00:51.26] ሲርበተበት ከንፈርሽ
[00:54.72] ሲስለመለም ውብ አይንሽ
[00:58.53] በረጠቡት ጉንጮችሽ
[01:02.58] በእንባዎችሽ ማረክሺኝ
[01:06.89] ስታለቅሺ ደስ አልሺኝ
[01:10.20] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[01:14.24] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[01:18.06] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[01:22.06] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[01:25.59] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[01:33.53] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[01:41.59] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[01:49.39] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[02:12.37] ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
[02:20.53] በደሜ ነፍሴ አየሁት የገፅሽን ድምቀቱን
[02:24.73] የድምፅሽን መርገብገብ የስቅታሽ ውበቱን
[02:28.54] ስደነቅ ዋልኩኝ ኣይ ውበት አልኩኝ
[02:35.87] በደሜ ነፍሴ አየሁት የገፅሽን ድምቀቱን
[02:40.25] የድምፅሽን መርገብገብ የስቅታሽ ውበቱን
[02:44.29] በፀጥታ ውስጥ ጩህቱን በትንፋሽስ ግለቱ
[02:51.89] እንባሽን ባደረገኝ በጉንጮችሽ ቢያወርደኝ
[02:59.84] ከልቤ አስደነገጥሺኝ ስታለቅሺ ደስ አልሺኝ
[03:07.37] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[03:11.31] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[03:15.18] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[03:18.98] ይውጣልሽ ይውጣልሽ በይ ልይሽ በይ ልይሽ
[03:22.91] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[03:30.67] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[03:38.30] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[03:46.46] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[04:25.95] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[04:33.25] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[04:40.77] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[04:48.77] ድብቁን ውበት አየሁት ድንገት
[04:56.85]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings