Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Ethiopiawi Negn

👤 Bisrat Surafel • 🎼 Kal Bekal • ⏱️ 4:39
🎵 3223 characters
⏱️ 4:39 duration
🆔 ID: 9746425

📜 Lyrics

ለእንቅፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
እንባ አይሰስት ለሀዘኔ በደስታዬ ቀን ከጎኔ
ለእንቅፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
እንደ ወዳጅ እንደ ሀገር ሰው ማነው የልብ የሚያደርሰው
እንኳንስ ለእምዬ ልጅ ለወንድም ደምስ ለእህቴ
አክብሮኝ ለመጣ ባዳም ወግ አለኝ ቤቱ ነው ቤቴ
ቢቆጠር ቢመዘዝ ሀረግ ቢነገር ውል ተተርትሮ
የዛሬው ማንነታችን ካንድ አባት ይሆናል ዞሮ
በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ
(በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ)
ከየት ነህ ቢሉኝ የማን ነህ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ
(ከየት ነሽ ቢሉኝ የማን ነሽ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ለመከፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
እንደ ወዳጅ እንደ ሀገር ሰው ማነው የልብ የሚያደርሰው
ሀገሬ እምዬ ብዬ አምኛት ስሟን ስጠራ
በወንድም በህቴ ምድር ግድ ነው ቤቴን ልሰራ
ያፀናን ፈሪሀ እግዝአብሄር ያቆየን አንድነታችን
ለነካን የማንመለስ ፍቅር ነን እርስ በርሳችን
በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ
(በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
ተይ ስሚኝ ሀገሬ)
ከየት ነህ ቢሉኝ የማን ነህ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ
(ከየት ነሽ ቢሉኝ የማን ነሽ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ያገር ልጅ ቀን እስኪመጣ በስደት ባህር ቢሻገር
ያለቅሳል ሰንደቁን ለብሶ ሲናፍቅ ያገሩን አፈር
ሰው አቶ የራሱን ወገን ከመኖር በሰው ሀገር
ትላንትም እንዳስከበረኝ ይቅበረኝ ያገሬ አፈር
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)

⏱️ Synced Lyrics

[00:25.54] ለእንቅፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
[00:33.20] እንባ አይሰስት ለሀዘኔ በደስታዬ ቀን ከጎኔ
[00:41.36] ለእንቅፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
[00:49.21] እንደ ወዳጅ እንደ ሀገር ሰው ማነው የልብ የሚያደርሰው
[00:58.40]
[01:05.97] እንኳንስ ለእምዬ ልጅ ለወንድም ደምስ ለእህቴ
[01:11.03] አክብሮኝ ለመጣ ባዳም ወግ አለኝ ቤቱ ነው ቤቴ
[01:15.98] ቢቆጠር ቢመዘዝ ሀረግ ቢነገር ውል ተተርትሮ
[01:20.91] የዛሬው ማንነታችን ካንድ አባት ይሆናል ዞሮ
[01:26.34] በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
[01:30.42] ተይ ስሚኝ ሀገሬ
[01:32.41] (በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
[01:36.46] ተይ ስሚኝ ሀገሬ)
[01:38.76] ከየት ነህ ቢሉኝ የማን ነህ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ
[01:44.35] (ከየት ነሽ ቢሉኝ የማን ነሽ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ)
[01:50.51] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[01:54.47] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[01:58.82] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[02:02.89] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[02:08.18]
[02:23.64] ለመከፋቴ እኔን ባይ ደራሽ ለጥፋቴ ፈጥኖ አማላጅ
[02:31.32] እንደ ወዳጅ እንደ ሀገር ሰው ማነው የልብ የሚያደርሰው
[02:39.90]
[02:47.77] ሀገሬ እምዬ ብዬ አምኛት ስሟን ስጠራ
[02:52.99] በወንድም በህቴ ምድር ግድ ነው ቤቴን ልሰራ
[02:57.90] ያፀናን ፈሪሀ እግዝአብሄር ያቆየን አንድነታችን
[03:02.91] ለነካን የማንመለስ ፍቅር ነን እርስ በርሳችን
[03:07.92] በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
[03:12.32] ተይ ስሚኝ ሀገሬ
[03:14.10] (በፍቅርሽ በፍቅሬ በፍቅርሽ በፍቅሬ
[03:18.29] ተይ ስሚኝ ሀገሬ)
[03:20.16] ከየት ነህ ቢሉኝ የማን ነህ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ
[03:26.06] (ከየት ነሽ ቢሉኝ የማን ነሽ ላሉኝ ኢትዬጽያዊ ነኝ)
[03:32.24] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[03:36.51] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[03:40.67] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[03:44.51] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[03:48.82] ያገር ልጅ ቀን እስኪመጣ በስደት ባህር ቢሻገር
[03:53.04] ያለቅሳል ሰንደቁን ለብሶ ሲናፍቅ ያገሩን አፈር
[03:57.04] ሰው አቶ የራሱን ወገን ከመኖር በሰው ሀገር
[04:01.01] ትላንትም እንዳስከበረኝ ይቅበረኝ ያገሬ አፈር
[04:04.75] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:08.88] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:13.03] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:17.16] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:21.55] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:25.30] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:29.73] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:33.16] ኢትዬ... ጽያዊ ነኝ (እኸ) ኢትዬጽያዊ ነኝ (እኸ)
[04:35.97]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings