Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Hagere Melke

👤 Bisrat Surafel • 🎼 Malefiya • ⏱️ 5:29
🎵 2944 characters
⏱️ 5:29 duration
🆔 ID: 9746559

📜 Lyrics

ከልጅነት ዘመን እስከዚች ቀን ለታ
አይጠፋም በልቤ የሰጠሽኝ ደስታ
ኑሪልኝ እማ አለም ስቀሽ የኔን ፋንታ
አይጥፋ ከደጅሽ ድግስ እና ደስታ
አላማው ሰንደቅሽ ተከብሮ ቀለሙ
ሀዘንሽ ይሰረዝ እስከዘላለሙ
ታሪክሽ ውስጥ አለ የእድሜ ልክ ታሪኬ
መለያ ቀለሜ አፈርሽ ነው መልኬ

ሀገሬ መልኬ ሀገሬ ልኬ
ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ
ሀገሬ መልኬ መልኬ ሀገሬ ልኬ ልኬ
ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ

ከሆነሽ የኔ አካል ለክብርሽ ሚበቃ
ደሜ ዋስ ይሁንሽ አጥንቴ ጠበቃ
ነገም እንደ ዛሬው ባንቺ ጏዳ ደጅ
ፈልገሽ አትጪ ሀገሬን ባይ ልጅ

(ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
ሲከፋሽ ከማይ በህይወት ቆሜ
ይፍሰስ እንደውሀ ይቀዳ ደሜ
(ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
አይዞሽ ሀገሬ ንፋስ ቢለፋም
ኩራዝ ነው እንጂ ፋኖስ አይጠፋም
(ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
ሲከፋሽ ከማይ በህይወት ቆሜ
ይፍሰስ እንደውሀ ይቀዳ ደሜ
(ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
አይዞሽ ሀገሬ ንፋስ ቢለፋም
ኩራዝ ነው እንጂ ፋኖስ አይጠፋም

የተገፋፋነው በጉያችን አለም
እኛ አንሰን ነው እንጂ ጠበሽን አይደለም
ለልጅ ላታወርሰው ቂም አታጠራቅም
እሳት ላይ እሳት ነው ደም በደም አይደርቅም
ጮሆ ማለፍ እንጂ ይበቃል ይበቃል
ሰው እንዴት ከራሱ ሚስጥር ይደብቃል
የያዝነው አይጠፋም የሄደም አይርቅ
ችሎ እግር ቢነሳ ልብ ሀገር አይለቅም

ሀገሬ መልኬ ሀገሬ ልኬ
ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ
ሀገሬ መልኬ መልኬ ሀገሬ ልኬ ልኬ
ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ

አያዞርም ፊቱን እንደተበደለ
ይኖራል ባላገር ቀን ያልፋል እያለ
ተመስገን ነው እንጂ ቢለማም ቢከፋም
ሰው ሀገር እያለው አንገቱን አይደፋም

(ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
አይዞሽ ሀገሬ ቢከብሽም ጉም
ዳግም ውልደት ነው የህልምሽ ትርጉም
(ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
አይዞሽ ሀገሬ ቀን ይመለሳል
ሚፈርድልሽ ቅን እውነት ይነሳል
(ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
አይዞሽ ሀገሬ ቢከብሽም ጉም
ዳግም ውልደት ነው የህልምሽ ትርጉም
(ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
አይዞሽ ሀገሬ ቀን ይመለሳል
ሚፈርድልሽ ቅን እውነት ይነሳል

ሀገሬ መልኬ (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
ሀገሬ መልኬ (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ

⏱️ Synced Lyrics

[00:13.02] ከልጅነት ዘመን እስከዚች ቀን ለታ
[00:18.63] አይጠፋም በልቤ የሰጠሽኝ ደስታ
[00:23.94] ኑሪልኝ እማ አለም ስቀሽ የኔን ፋንታ
[00:28.74] አይጥፋ ከደጅሽ ድግስ እና ደስታ
[00:34.41] አላማው ሰንደቅሽ ተከብሮ ቀለሙ
[00:39.27] ሀዘንሽ ይሰረዝ እስከዘላለሙ
[00:44.88] ታሪክሽ ውስጥ አለ የእድሜ ልክ ታሪኬ
[00:50.06] መለያ ቀለሜ አፈርሽ ነው መልኬ
[00:55.19] ሀገሬ መልኬ ሀገሬ ልኬ
[00:59.97] ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ
[01:05.35] ሀገሬ መልኬ መልኬ ሀገሬ ልኬ ልኬ
[01:10.98] ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ
[01:16.50]
[01:26.54] ከሆነሽ የኔ አካል ለክብርሽ ሚበቃ
[01:31.62] ደሜ ዋስ ይሁንሽ አጥንቴ ጠበቃ
[01:36.92] ነገም እንደ ዛሬው ባንቺ ጏዳ ደጅ
[01:42.08] ፈልገሽ አትጪ ሀገሬን ባይ ልጅ
[01:47.47] (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
[01:51.94] ሲከፋሽ ከማይ በህይወት ቆሜ
[01:55.16] ይፍሰስ እንደውሀ ይቀዳ ደሜ
[01:57.85] (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
[02:02.34] አይዞሽ ሀገሬ ንፋስ ቢለፋም
[02:05.60] ኩራዝ ነው እንጂ ፋኖስ አይጠፋም
[02:08.26] (ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
[02:13.21] ሲከፋሽ ከማይ በህይወት ቆሜ
[02:16.07] ይፍሰስ እንደውሀ ይቀዳ ደሜ
[02:18.63] (ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
[02:23.78] አይዞሽ ሀገሬ ንፋስ ቢለፋም
[02:26.42] ኩራዝ ነው እንጂ ፋኖስ አይጠፋም
[02:29.72]
[02:38.24] የተገፋፋነው በጉያችን አለም
[02:44.52] እኛ አንሰን ነው እንጂ ጠበሽን አይደለም
[02:49.61] ለልጅ ላታወርሰው ቂም አታጠራቅም
[02:55.26] እሳት ላይ እሳት ነው ደም በደም አይደርቅም
[03:00.36] ጮሆ ማለፍ እንጂ ይበቃል ይበቃል
[03:05.45] ሰው እንዴት ከራሱ ሚስጥር ይደብቃል
[03:10.81] የያዝነው አይጠፋም የሄደም አይርቅ
[03:15.87] ችሎ እግር ቢነሳ ልብ ሀገር አይለቅም
[03:21.22] ሀገሬ መልኬ ሀገሬ ልኬ
[03:26.29] ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ
[03:31.03] ሀገሬ መልኬ መልኬ ሀገሬ ልኬ ልኬ
[03:37.02] ከታሪክሽ ነው ያለው ታሪኬ
[03:43.76]
[03:52.87] አያዞርም ፊቱን እንደተበደለ
[03:57.99] ይኖራል ባላገር ቀን ያልፋል እያለ
[04:03.00] ተመስገን ነው እንጂ ቢለማም ቢከፋም
[04:08.41] ሰው ሀገር እያለው አንገቱን አይደፋም
[04:13.42] (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
[04:18.52] አይዞሽ ሀገሬ ቢከብሽም ጉም
[04:21.30] ዳግም ውልደት ነው የህልምሽ ትርጉም
[04:23.99] (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
[04:28.76] አይዞሽ ሀገሬ ቀን ይመለሳል
[04:31.86] ሚፈርድልሽ ቅን እውነት ይነሳል
[04:34.34] (ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
[04:39.01] አይዞሽ ሀገሬ ቢከብሽም ጉም
[04:42.07] ዳግም ውልደት ነው የህልምሽ ትርጉም
[04:44.91] (ኢትዮጵያ) አዎ (ኢትዮጵያ)
[04:49.43] አይዞሽ ሀገሬ ቀን ይመለሳል
[04:52.74] ሚፈርድልሽ ቅን እውነት ይነሳል
[04:55.45] ሀገሬ መልኬ (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
[05:00.58]
[05:04.01] ሀገሬ መልኬ (ኢትዮጵያ) (ኢትዮጵያ)
[05:15.56] ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
[05:21.28]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings