Home 🎬 Bollywood 🎵 Pakistani 🎤 English Pop

Tiru Muzika

👤 Wegdayit • 🎼 Asalafi • ⏱️ 3:12
🎵 858 characters
⏱️ 3:12 duration
🆔 ID: 9898031

📜 Lyrics

ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና

ኧኸ
ኧኸ
ኧ ኧ ኸኸኸኸ

አንቺ ሆዬ ልጅት አለም በትዝታሽ ጠፍቻለው
ባቲ ቤቴን ብታሣየኝ አመልክታ ወደ አምባሰል

ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና

ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት

ኧህ እህህህ
ብላቴና
ብልሃቴ ና
ኧህ እህህህ
ኧህ እህህህ
ብልሃቴ ና
ብልሃቴ ና

⏱️ Synced Lyrics

[00:24.46] ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
[00:30.20] ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
[00:36.18] ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
[00:41.68] አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና
[00:47.91] ኧኸ
[00:49.57] ኧኸ
[00:51.30] ኧ ኧ ኸኸኸኸ
[00:54.25] አንቺ ሆዬ ልጅት አለም በትዝታሽ ጠፍቻለው
[01:01.14] ባቲ ቤቴን ብታሣየኝ አመልክታ ወደ አምባሰል
[01:07.50]
[01:23.65] ፈልቀሽ የተገኘሽ ከሹበርት ራስ
[01:29.67] ከቤቶቨን ናላ ከሞዛርት መንፈስ
[01:35.27] ከሾፐን ትካዜ ከያሬድ ልቡና
[01:41.24] አሳምሮ ሰራሽ ዳዊት እንደገና
[01:49.77] ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
[01:50.37] ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
[01:53.18] ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
[01:56.23] ሉሊት ባለዜማ ያሬዳዊት
[01:59.36]
[02:21.03] ኧህ እህህህ
[02:31.88] ብላቴና
[02:35.06] ብልሃቴ ና
[02:38.13] ኧህ እህህህ
[02:42.07] ኧህ እህህህ
[02:44.82]
[02:49.53] ብልሃቴ ና
[02:52.37] ብልሃቴ ና
[02:54.13]

⭐ Rate These Lyrics

☆☆☆☆☆
Average: 0.0/5 • 0 ratings